ከ«አማርኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 353214 ከ197.156.107.62 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
'''አማርኛ''' ፡ የ[[ኢትዮጵያ]] ፡ መደበኛ ፡ ቋንቋ ፡ ነው። ከ[[ሴማዊ ቋንቋዎች|ሴማዊ ፡ ቋንቋዎች]] ፡ እንደ ፡ [[ዕብራይስጥ]] ፡ ወይም ፡ [[ዓረብኛ]] ፡ አንዱ ፡ ነው። በአፍሪካ ፡ ውስጥ ፡ ደግሞ ፡ ከምዕራብ ፡ አፍሪካው ፡ [[ሐውሳ ቋንቋ|ሐውሳ]]ና ፡ ከምሥራቅ ፡ አፍሪካው ፡ [[ስዋሂሊ]] ፡ ቀጥሎ ፡ 3<sup>ኛውን</sup> ፡ ቦታ ፡ የያዘ ፡ ነው።<ref name="አንበሴ">ዶ/ር ፡ አንበሴ ፡ ተፈራ «[http://cms.education.gov.il/NR/rdonlyres/9D9F5A60-082D-4DDD-9853-A669B5B9C9E5/132239/Safa.PDF የኢትዮጵያ ፡ ብሔረሰቦችና ፡ ቋንቋዎቻቸው ፡ አጭር ፡ ቅኝት]»</ref> እንዲያውም ፡ 85.6 ፡ ሚሊዮን ፡ ያህል ፡ ተናጋሪዎች ፡ እያሉት ፣ አማርኛ ፡ ከአረብኛ ፡ ቀጥሎ ፡ ትልቁ ፡ ሴማዊ ፡ ቋንቋ ፡ ነው። የሚጻፈውም ፡ በአማርኛ ፡ ፊደል ፡ ነው። አማርኛ ፡ ከዓረብኛና ፡ ከዕብራይስጥ ፡ ያለው ፡ መሰረታዊ ፡ ልዩነት ፡ እንደ ፡ [[ላቲን]] ፡ ከግራ ፡ ወደ ፡ ቀኝ ፡ መጻፉ ፡ ነው።
 
የሐማራ * ግዛት ፡ ተብሎ ፡ የሚታወቀው ፡ ቦታ ፡ በአሁኑ ፡ መካከለኛና ፡ ደቡብ ፡ ወሎ ፡ ይገኝ ፡ እንደነበር ፡ በታሪክ ፡ ይጠቀሳል<ref>[[የኢትዮጵያ ካርታ 1459 በዝርዝር]] </ref>። ከክርስቶስ ፡ ልደት ፡ በፊት ፡ ከ200 - 130 ዓ.ዓ. ፡ የነበረው ፡ [[አጋታርከስ]] ፡ ስለ ፡ [[ቀይ ባህር|ቀይ ፡ ባህር]] ፡ እና ፡ አካባቢው ፡ ሲጽፍ ፣ [[ትሮጎዶላይት]] ፡ ያላቸው ፡ ሕዝቦች – τής Kαμάρ λέξιςα (የካማራ ''Camàra'' ቋንቋ) ወይንም ፡ Kαμάρα λέξιςα (ካማራ ''Camàra'' ቋንቋ) ይናገሩ ፡ እንደነበር ፡ ዘግቧል<ref>James Cowles Prichard, ''Researches into the physical history of mankind: Researches into the physical ethnography of the African races, Volume 2'', Sherwood, Gilbert, and Piper, London, 1837 (page 145) {{en}}</ref>። ከዚህ ተነስተው ፡ የተለያዩ ፡ ታሪክ ፡ አጥኝዎች ፡ የአጋታርከስ ፡ ካማራ ፡ ቋንቋ ፡ የአሁኑ ፡ አማርኛ ፡ ወላጅ ፡ እንደሆነ ፡ ያስረዳሉ<ref>Amharic Language, ''The national encyclopædia: a dictionary of universal knowledge'', London, 1879 {{en}}</ref><ref>''The Encyclopædia Britannica, or, Dictionary of arts, sciences, and general literature, Volume 13 '', (1855), Page 219 {{en}}</ref><ref>Louis J. Morié, '' Les civilisations africaines: L'Abyssinie (Éthiopie moderne) avec un appendice diplomatique'', (1904) Page 25 {{fr}}</ref>።
 
ትክክለኛው ፡ አማርኛ ፡ አንዳንዴ ፡ «የንጉሥ ፡ ቋንቋ» ፡ ወይም ፡ ደግሞ ፡ «ልሳነ-ንጉሥ» በመሰየም ፡ ታወቋል። አማርኛ ፡ ልሳነ-ንጉሥ ፡ የሆነው ፡ በ1272 ዓ.ም. ከ[[ዛጔ ሥርወ መንግሥት]] ፡ በኋላ ፡ አጼ ፡ ይኩኖ ፡ አምላክ ፡ [[ሰለሞናዊው ሥርወ መንግሥት|ሰሎሞናዊውን ፡ ሥርወ-መንግሥት]] ፡ መልሶ ፡ ሲያቋቁም ፡ ነበር።<ref name="አንበሴ" /> አማርኛ ፡ ልሳነ-ጽሑፍ ፡ መሆን ፡ የጀመረው ፡ በ14<sup>ኛው</sup> ፡ ክፍለ ፡ ዘመን ፡ ላይ ፡ ሲሆን ፡ ይህንንም ፡ ያደረገው ፡ ሁሉንም ፡ የግዕዝ ፡ ፈደላትን ፡ በመውሰድና ፡ 6 ፡ አዳዲስ ፡ የላንቃ ፡ ፊደላትን ፡ (ማለትም ''ሸ ፣ ቸ ፣ ኘ ፣ ዠ ፣ ጀ ፣ ጨ'') እና ፡ ''ኸ''ን ፡ በመጨመር ፡ ነበር።<ref name="አንበሴ" /> ነገር ፡ ግን ፡ በጽሑፍ ፡ ይበልጥ ፡ መስፋፋት ፡ የጀመረው ፡ ከ[[አጼ ቴዎድሮስ|አጼ ፡ ቴዎድሮስ]] ፡ ጀምሮ ፡ ሲሆን ፡ ለእዚህም ፡ በተለይ ፡ አስተዋጽኦ ፡ ያደረገው ፡ ጸሐፊያቸው ፡ ደብተራ ፡ ዘነብ ፡ ነበር።<ref name="አንበሴ" /> አማርኛ ፡ በተለይ ፡ የተስፋፋው ፡ የ[[ዳግማዊ አጼ ምኒሊክ|ዳግማዊ ፡ አጼ ፡ ምኒሊክ]]ን ፡ የግዛት ፡ ማስፋፋት ፡ ዘመቻ ፡ ተከትሎና ፡ እንዲሁም ፡ ዘመናዊ ፡ ትምህርት ፡ ኢትዮጵያ ፡ ውስጥ ፡ ከተጀመረ ፡ በኋላ ፡ ነበር።<ref name="አንበሴ" />
 
አማርኛ ለብዙ ዘመናት በእጅ ሲጻፍ ቆይቶ በ፲፱፻ ዓ.ም. ገደማ በማተሚያ መሣሪያ ሊከተብ ችሏል። የግዕዝን ፊደል በዶ/ር [[ኣበራ ሞላ]] ፈጠራ ወደ ኮምፕዩተር ገብቶ ከ፲፱፻፹ ዓ. ም. ወዲህ በኮምፕዩተር መጠቀም ከመቻሉም ሌላ በዩኒኮድ ዕውቅና ኣግኝቷል። ይህ የተስፋፋ ገጽም የቀረበው በእዚሁ ሥርዓት ሲሆን በቋንቋው የተጻፉ መረጃዎች ቊጥሮች እያደጉ ነው። የዓማርኛ ፊደልና ቋንቋም ዕውቅና እያደገ ስለመጣ በእጅ ስልኮችም በሚገባ ሥራ ላይ እየዋለ ነው። ኣፕል የቋንቋ ገበታዎቹን ሌሎችም እንዲጠቀሙበት በ፳፻፯ ዓ. ም. ስለከፈተ ዓማርኛን እንደሌሎች የዓለም ባለፊደል ቋንቋዎች መርጦ መጠቀም ተችሏል። በ፳፻፰ ዓ. ም. ግዕዝ የመጀመሪያን የኣሜሪካ የባለቤትነት መታወቂያ (ፓተንት) ኣግኝቷል። [http://www.google.com/patents/US9000957]
 
በ[[የካቲት 10]] ቀን [[2008]] ዓ.ም. አማርኛ ወደ ማናቸውም ሌላ ቋንቋ በ[[ኮምፒውተር]] በቀላሉ ወደሚተረጎሙት ቋንቋዎች ገብታለች። ሆኖም የትርጉሙ ጥራት ከፍ ያለ ሳይሆን ስኅተቶች የተሞላበት ሆኖ ቀርቷል።
 
===ትንተና===