ከ«ኖቤል ሽልማት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

36 bytes added ፣ ከ1 ዓመት በፊት
no edit summary
[[ስዕል:1933 Nobel Peace Prize awarded to Norman Angell.JPG|300px|thumb|አንድ የኖቤል ሽልማት]]
<bigsmall>'''የኖቤል ሽልማቶች''' ከ1893 ዓም ጀምሮ በ[[ስዊድን]] ሳይንቲስት [[አልፍሬድ ኖቤል]] ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ።</bigsmall>
 
* [[የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ|<bigsmall>የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ</bigsmall>]]
* [[የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ|<bigsmall>የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ</bigsmall>]]
* [[የኖቤል ሽልማት በሕክምና|<bigsmall>የኖቤል ሽልማት በሕክምና</bigsmall>]]
* [[የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ|<bigsmall>የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ</bigsmall>]]
*<bigsmall>(ከ1961 ዓም ጀምሮ) [[የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት]] (በይፋ «የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት» ይባላል)</bigsmall>
* [[የኖቤል ሰላም ሽልማት|<bigsmall>የኖቤል ሰላም ሽልማት</bigsmall>]]
 
<bigsmall>''የኖቤል ሰላም ሽልማት'' በ[[ኖርዌይ]] ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ።</bigsmall>
 
<bigsmall>ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ።</bigsmall>
 
[[መደብ:ሳይንስ]]