ከ«ኖቤል ሽልማት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:1933 Nobel Peace Prize awarded to Norman Angell.JPG|300px|thumb|አንድ የኖቤል ሽልማት]]
<supsub>'''የኖቤል ሽልማቶች''' ከ1893 ዓም ጀምሮ በ[[ስዊድን]] ሳይንቲስት [[አልፍሬድ ኖቤል]] ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ።</supsub>
 
* [[የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ|<supsub>የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ</supsub>]]
* [[የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ|<supsub>የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ</supsub>]]
* [[የኖቤል ሽልማት በሕክምና|<supsub>የኖቤል ሽልማት በሕክምና</supsub>]]
* [[የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ|<supsub>የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ</supsub>]]
*<supsub>(ከ1961 ዓም ጀምሮ) [[የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት]] (በይፋ «የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት» ይባላል)</supsub>
* [[የኖቤል ሰላም ሽልማት|<supsub>የኖቤል ሰላም ሽልማት</supsub>]]
 
<supsub>''የኖቤል ሰላም ሽልማት'' በ[[ኖርዌይ]] ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ።</supsub>
 
<supsub>ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ።</supsub>
 
[[መደብ:ሳይንስ]]