ከ«ኖቤል ሽልማት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:1933 Nobel Peace Prize awarded to Norman Angell.JPG|300px|thumb|አንድ የኖቤል ሽልማት]]
<sup>የኖቤል ሽልማቶች ከ1893 ዓም ጀምሮ በስዊድን ሳይንቲስት አልፍሬድ ኖቤል ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ።</sup>
 
* <sup>የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ</sup>
* <sup>የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ</sup>
* <sup>የኖቤል ሽልማት በሕክምና</sup>
* <sup>የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ</sup>
*<sup>(ከ1961 ዓም ጀምሮ) የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት (በይፋ «የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት» ይባላል)</sup>
* <sup>የኖቤል ሰላም ሽልማት</sup>
 
<sup>የኖቤል ሰላም ሽልማት በኖርዌይ ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ።</sup>
 
<sup>ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ።</sup>
 
[[መደብ:ሳይንስ]]