ከ«ኖቤል ሽልማት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
rv test edits
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:1933 Nobel Peace Prize awarded to Norman Angell.JPG|300px|thumb|አንድ የኖቤል ሽልማት]]
'''የኖቤል ሽልማቶች''' ከ1893 ዓም ጀምሮ በ[[ስዊድን]] ሳይንቲስት [[አልፍሬድ ኖቤል]] ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ።'''
 
* [[የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ|'''የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ''']]
* [[የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ|'''የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ''']]
* [[የኖቤል ሽልማት በሕክምና|'''የኖቤል ሽልማት በሕክምና''']]
* [[የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ|'''የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ''']]
* '''(ከ1961 ዓም ጀምሮ) [[የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት]] (በይፋ «የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት» ይባላል)'''
* [[የኖቤል ሰላም ሽልማት|'''የኖቤል ሰላም ሽልማት''']]
 
'''''የኖቤል ሰላም ሽልማት'' በ[[ኖርዌይ]] ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ።'''
 
'''ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ።'''
 
[[መደብ:ሳይንስ]]