ከ«ፓሪስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata) - The interwiki article is not good
Gallery added
 
መስመር፡ 2፦
[[ስዕል:Tour eiffel at sunrise from the trocadero.jpg|thumb|150px|right|ቱር ኤፈል]]
'''ፓሪስ''' ([[ፈረንሳይኛ]]፦ /ፓሪ/ Paris) የ[[ፈረንሳይ]] [[ዋና ከተማ]] ነው።
[[ስዕል:paris.wiki.800pix.eiffelview.jpg|250px|thumb|ፓሪስ ከሞንፓርናስ ፎቅ ሲታይ]]
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 9,854,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,110,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |48|50|N|02|20|E}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
 
Line 8 ⟶ 7:
 
ከ[[1399]] እስከ [[1411]] ዓ.ም. ድረስ በጦርነት ዘመን የ[[ቡርጎኝ]] ኃያላት ከተማውን ለመያዝ ይወዳደሩ ነበር። ከዚያም እስከ [[1428]] ዓ.ም. ድረስ የ[[እንግላንድ]] ንጉሥ ሥራዊት ፓሪስን ይይዝ ነበር። በመጨረሻ በ1428 ዓ.ም. የፈረንሳይ ንጉሥ ኃያላት ፓሪስን ነጻ አወጡ፤ ከዚያ አመት ጀምሮ እስከ ዛሬም ድረስ ፓሪስ የፈረንሳይ ዋና ከተማ ሳይቋረጥ ቆይቷል።
<br><gallery>
 
[[ስዕል:paris.wiki.800pix.eiffelview.jpg|250px|thumb|ፓሪስ ከሞንፓርናስ ፎቅ ሲታይ]]
Paris-Arc de Triomphe-104-2017-gje.jpg|
Paris-Notre Dame-116-Westfassade-2017-gje.jpg|
Paris-Jardin du Luxembourg-104-2017-gje.jpg|
Paris-Louvre-114-Pont du Carrousel-2017-gje.jpg|
</gallery>
{{መዋቅር}}