ከ«ቡታጅራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
የ197.156.71.80ን ለውጦች ወደ በለው እንደወትሮ እትም መለሰ።
Tag: Rollback
 
መስመር፡ 3፦
ቡታጅራ የመብራት ኃይል፣ የስልክና የፖስታ ቤት አገልግሎት ካሉዋቸው ከተሞች አንዱ ነው። የብታጅራ ገበያ በየዓርቡ ይካሄዳል።
 
ለ[[አቡነ ተክለ ሃይማኖት]] የተቀደሠ ምንጭ አለ፤ የከተማ መስጊድ ደግሞ በ1972 ዓም ተሠራ።iyyyyተሠራ።
 
በ1918 ዓም ሚስዮኑ ፔር አዛዕዝ በሥፍራው ምንም አላገኘም። በ1927 ዓም ግን አንድ ጀርመናዊ ጉዞ ከተማው የጉራጌ አገር መቀመጫ ሆኖ እንደ ተመሠረተ አመለከተ። በ[[1929]] ዓም ጣልያኖቹ ራስ [[ደስታ ዳምጠው]]ን በቡታጅራ ገደሉዋቸው። በ[[1933]] ዓም [[አርበኞች]]ና የ[[ብሪታንያ]] ጭፍሮችም ከተማውን ነጻ አወጡት።