ከ«ውክፔዲያ:Current featured article» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
== '''[[ብርሃንቻርሊ ቻፕሊን]]''' ==
<div style = "border: 1px solid #FeFedf; float:right; background: transparent; padding: 2px 0px 2px 3px;"><div style="display:inline-block; box-shadow:0.2em 0.2em 0.2em #333">[[File:Livarnolux LED-FiberglasleuchteCharlie_Chaplin_portrait.JPGjpg|180px|]] </div>
</br><center><div style = "text-shadow: 0 #333;> </br>ቻርሊ ብርሃንቻፕሊን ማስተላለፊያ ቀጭን1920 ትቦዎች[[ዓ.ም.]] [[እ.ኤ.አ]] </div>
</center> </div>
ሰር ቻርልስ ስፔንሰር "ቻርሊ" ቻፕሊን (፲፰፻፹ – ፲፱፻፷፱) የነበር ታዋቂ የእንግሊዝ አገር የፊልም ተዋናይ፣ እና አቀናባሪ ነበር። ቻርሊ ቻፕሊን በተለይ ታዋቂ የነበረው ከአንደኛው የዓለም ጦርነት በፊት፣ ፊሞች ያለ ድምጽ በሚሰሩበት ዘመን ነበር።
'''ብርሃን''' [[ቁስ አካል|አካላት]] በ[[ዓይን]] እንዲታዩ የሚያደርግ የተፈጥሮ [[ሞገድ]] ነው። የብርሃን ሞገድ ከኤሌክትሪክ እና ከመግነጢስ የተሰራ ስለሆነ ሞገዱ የ [[ኤሌክትሮመግነጢስ ጨረራ]] ይባላል። ይሁንና፣ የኤሌክትሮመግነጢስ ጨረራ ብርሃንን ብቻ ሳይሆን የብርሃንን ታናናሽና ታላላቅ ወንድሞች ሳይቀር ያቅፋል። ከብርሃን ታናናሽ ወንድሞች፣ ለራዲዮና እና ቴሌቪዥን ስርጭት የሚያገለግለው የ[[ራዲዮ ሞገድ]]፣ [[ራዳር]] እና ሙቀት አስተላላፊው [[ታህታይ ቀይ]] ይገኙበታል። ታላላቆቹ ደግሞ [[ላዕላይ ወይን ጠጅ]]፣ [[ኤክስ ጨረር|ኤክስ ሬይ]]፣ [[ጋማ ጨረር]] ይባላሉ። እነዚህ የብርሃን ወንድሞች በመሰረታዊ ተፈጥሯቸው ከብርሃን ጋር አንድ ቢሆኑም ፣ የሰው [[ዓይን]] ሊያያቸው ስለማይችል ብርሃን አይባሉም። አንድ አንድ እንስሳት በአንጻሩ እነዚህን ሞገዶች መመልከት ይችላላሉ። ለምሳሌ ታህታይ ቀይ የሚባለው የብርሃን ታናሽ ወንድም፣ ለሰዎች እንደ ሙቀት ሆኖ ይሰማል። ለምሳሌ የፀሐይ መሞቅ ከምትተፋው የታህታይ ቀይ ጨረራ ይመነጫል። በበረሃ የሚንከላዎሱ እባቦች ይህን ሞገድ በአይናቸው መመልከት ስለሚችሉ፣ ሙቀት ያለውን ማንኛውንም ነገር በጭለማ ሳይቀር ማየት ይችላሉ። ንቦች በተራቸው፣ የሰው ልጅ እማያየውን [[ላዕላልይ ወይን ጠጅ]] ሞገድ በዓይናቸው ማየት ስለሚችሉ፣ አበቦች ለንቦች ከሰው ልጅ የተለየ መልክና መልዕክት ያስተላልፋሉ።
 
ቻርሊ ከ፭ ዓመቱ ጀምሮ ለሚቀጥሉት ፸ ዓመታት በተዋናይነት አገልግሏል። በነዚህ ዘመናት በጣም ታዋቂነትን ያገኘው "ትራምፕ" የሚለውን ገጸ ባህርይ ተላብሶ የተሳተፈባቸው ፍሊሞቹ ናቸው። "ትራምፕ" እሚታወቀው በጥሩ ምግባሩ እና ኮት፣ ሰፋፊ ሱሪዎች፣ ረጅም ጫማዎች እና ጥቁር ኮፊያ በማድረጉ ነው።
 
ሰር ቻርልስ ስፔንሰር "ቻርሊ" ቻፕሊን የልጅነት ጊዜው እጅግ ከባድና ፈተና የበዛበት ነበር። ባልቴትና በሽተኛ(የጭንቅላት እጥ) የሆነችውን እናቱን የማስታመም ኃላፊነት በጫንቃው ላይ ነበረና። [[ቻርሊ ቻፕሊን|....]]