ከ«ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 354332 ከ79.53.187.203 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 44፦
== '''የቅዱስና መዐረግ የተሰጠው''' ==
ይህም መንፈሳዊ ተጋድሎው ከ፪፻፷-፫፻፵ ዓ/ም የነበረው የቤተክርስቲያን አባት የሆነው አውሳብዮስ ዘቂሣርያ ቅዱስ ጊዮርጊስን ብርቱና ጠንካራ ሰማዕት እንደሆነ መስክሯል '''[[የአውሳብዮስ መጽሐፍ ፰-፲]]''' ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ብዙ ዘመን ስለ እምነቱ ስለ ሀገሩ ነፃነት ስለ እኩልነት ስለ ሰላም ስለ ፍትህ ስለ ወንጌል መስፋፋት ስለ ቤተክርስቲያን ዕድገት ታማኝ ምስክርነትን በየአድባባየ እየመሰከረ ለሰባት ዓመታት ያህል እየታሰረ እየተሰቃየ እየተገረፈና እየተወገረ ጽኑ ተጋድሎ ከፈፀም በኋላ የመንፈስ ዐርበኝ እንደመሆኑ መጠን የመከራውን ሸለቆ ተሻግሮ ከሕይወት ወደብ ደርሶ ምእመናን እየተያዙ በሚገደሉበት በዱዲያኖስ ዘመን መንግሥት በ፫፻፫ ዓ/ም '''[[ሚያዝያ ፳፫]]''' ቀን ልዳ በሚባለው ሀገር በሰማዕትንት ዐረፈ በዚህም ብዙ የታሪክ ጸሐፊዎች ተስማምተውበታል።ስለ ዜና ቅድስናው ከላይ በተገለፀው መሠረት ቅዱስነቱ ወይም ቅድስና ያለ ሥራ ሊሰጥ ባለመቻሉ ከነአውሳቢዮስ ዘመን ጀምሮ የቅዱስ ጊዮርጊስ የሥራ ታሪክ ጥናት ተጀመረ።ቅዱስ የተባለውን ስም ለማግኘት በሥራና በአካሄድ ክርስቶስን መምሰል እንደሱ ሌላውን ማገልገልና ለራስ ሳይሆን ሰለ ሌላው መኖር ያሻል ስለ ሌላው ተላልፎ መሞት መከራን መቀበል መሰቀልንም መሸከም በሰው ፊት መመስከርና ራስን መካድ ያስፈልጋል።<blockquote>
'''''ቅዱስ ጊዮርጊስም ይህን ሁሉ ተግባር ሠርቶ በመገኘቱ ብዙ ምስክር ተገኝቶለት በ፮ኛው መቶ ዘመን በደቡብ ሶርያ በምትገኘው አድራ ወይም (ይድራስ) በተባለች ቤተክርስቲያን ተሰብስበው የቤተክርስቲያን አባቶች እውነተኛ ሰማዕትነቱንና ቅድስናውን በጉባኤ አጽድቀው ውሳኔውን ለሕዝብ አስተላልፈዋል።በ፩ሺህ፺፮ ዓ/ም ደግሞ በአንጾኪያ በትደርግው የሃይማኖት ጦርንት በራዕይ እንደታየ ተረጋግጦ ስመ ገናና መሆን ጀመረ ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ደሞ ማርያም ልጇን እየሱስ ክርስቶስን ይዛ በምትታይበት ስዕል ሥር [["አክሊለ ፅጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀፀላ መንግሥቱ አንቲ ሁሉ ታስግዲ ሎቱ ወለኪሰ ይሰግድ ውእቱ"]] ተብሎ ይጻፋል ለመገናኛ ብዙሃን, ለልጆች እና ለአረጋውያን'''
</blockquote>
----