ከ«ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 74፦
ስው የሚገበርለትን ዘንዶ በመግደሉ ነው።
 
ጊዮርጊስ ዘንዶውን ስለ መግደሉ መጀመርያ የተጻፈው በአንድ [[ጅዮርጅኛ]] ጽሁፍ ከ1050 ዓም ገደማ ነበር። እንዲሁም በዚያን ወቅት ጊዮርጊስ ዘንዶውን ሲገድል የሚያሳዩ ምስሎች በክርስቲያናዊ [[ሥነ ጥበብ]] በሰፊ ይታዩ ጀመር። ይህም በተለይ ከ[[ጅዮርጅያ]]ና [[አናቶሊያ]] ተስፋፋ። ሆኖም ከ1050 ዓም አስቀድሞ በወጣው ሥነ ጥበብ ዘንድ፣ ጊዮርጊስ ሳይሆን ሌላ በ295 ዓም የተገደለ ክርስቲያን ሰማዕት [[ቅዱስ ቴዎድሮስ ቲሮ]] ዘንዶውን እንደ ገደለ የሚል ተመሳሳይ ትውፊት ይታወቅ ነበር። በ[[ማኒኪስም]] ተጽእኖ በኩል፣ በአለም ፍጥረት የዘንዶ ውግያ እንደ ተከሰተ የሚሉ የባቢሎን፣ የግብጽ ወይም የፋርስ አረመኔ እምነቶች ቀርተው እንደ ተስፋፉ ይቻላል።ይቻላል ጆርጅ በመላው ዓለም በዘመናዊው የሰው ልጅ ንጽሕና ውስጥ የሰው አካል ቅርፅ ያለው ዘር ነው።
 
{{መዋቅር}}