ከ«ምልጃ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
{{NPOV}}
==እግዚአብሔር እራሱ ምልጃን ያዘዘበት ሁኔታ አለ ወይ ?==
 
አብርሀም , ሚስቱን ሳራን እህቴ ናት በማለት በንጉስ አቤሜሌክ ግዛት ስር ተሰዶ ይኖር ነበር :: አቤሜሌክም , በንጹህ ልቦና , ሳራን (የአብርሀም ሚስት መሆኑዋን ሳያውቅ ) ሚስት ለማድረግ ወደቤተ መንግስቱ ይዟት ሄደ :: ነገር ግን እግዚአብሔር በህልሙ መጣና እንዲህ አለው ይህን በልብህ ቅንነት እንዳደረግህ እኔ አወቅሁ .... አሁንም የሰውዬውን ሚስት መልስ፤ ነቢይ ነውና፥ ስለ አንተም ይጸልያል፥ ትድናለህም። ይህ በኦሪት ዘፍጥረት (20:7) ተመዝግቦ ይገኛል :: እንግዲህ , አቢሜሌልክ ሳራን ለአብርሀም ሲመልስ እግዚአብሔር ይቅር እንዲለው ይችል ነበር :- ከዚህ ይልቅ , እግዚአብሔር መስፈርን አስቀመጠ , አቢሜሌክ የሚድነው አብርሀም ሲማልድለት ብቻ እንደሆነ ::
 
እንግዲህ እግዚአብሔር እራሱ ምልጃን ከቅዱሳን ከጠበቀ እኛ ማን ነን ምልጃ ስህተት ነው የምንለው ??
 
ስለምልጃ አስፈላጊነት ይህን ካልን ዘንድ :- ምልጃ እራሱ ምንድን ነው የሚለውን ጥያቄ እንመልስ ::
 
የቅዱሳን ምልጃ , ያእቆብ ያሰፈረውን መልእክት ፈለግ የተከተለ ትርጉም አለው :: እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች። ያእቆብ 5:16. ከዚህ እንደምንረዳው , የቅዱሳን ምልጃ ማለት እኛን ወገን ያደረገ ጸሎት እና መማጸን ለእግዚአብሔር ማቅረብ ማለት ነው :: ይህ ነው ትርጉሙ ::
 
እኛ ብቻ ሳይሆን , ቅዱሳንም በተራቸው ሌሎች እንድጸልዩላቸው ጠይቀዋል :: ቅዱስ ጳውሎስ ከዚህ አንጻር ብዙ ጽፏል :: ከክፉዎች ሰዎች እንድንድን ስለ እኛ ጸልዩ። 2ተሶሎንቄ 3:1 እብራውያንን እንዲህ ሲል ጠይቓል ጸልዩልን፤ በነገር ሁሉ በመልካም እንድንኖር እብ 13: 18:: ወደ ኤፌሶን ሰወችም እንዲህ ሲል ጽፏል 18 በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤ 19 ደግሞ የወንጌልን ምሥጢር በግልጥ እንዳስታውቅ አፌን በመክፈት ቃል ይሰጠኝ ዘንድ ስለ እኔ ለምኑ፤ ኤፌ 6:18-19 መጽሀፍ ቅዱስ በንዲህ መንገድ ስለ እርስ በእርስ መጸለይ አስተምሯል ::
 
መረዳት ያለብን , ጻድቃን እኛ እንደንጸልይላቸው ከጠየቁ እኛማ እነሱን የመጠየቅ መብታችን የቱን ያክል ከፍ ያለ ነው ?? እዚህ አለም ሁነው እንደ እኛ የመንፈስ ትግል ውስጥ ያሉ ጻድቃን ስለኛ መማለድ ከቻሉ , የዚህን አለም ትግል በድል አሸንፈው ወደዚያኛው አለም የተሻገሩትማ የቱን ያክል ችሎታ አላቸው !! በዚህ ክፉ አለም ውስጥ ስለኛ መጸለይ እየቻሉ , እንዴት በወዲያኛው አለም በገነት እየኖሩ , ከእግዚያቢሔር ያላቸው ቅርበት የዚያኑ ያክል ከፍተኛ ሲሆን , መማለድ ያቅታቸዋል ??
 
እግዚአብሔር አቢሜሌክን ብቻ አይደለም በምልጃ እንዲቀርበው ያዘዘ :: የእዮብንም ሶስት ጓደኞች በእንደዚህ መልኩ በእዮብ ምልጃ እንዲድኑ አዟል :: 7፤ እግዚአብሔርም ይህን ቃል ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ እግዚአብሔር ቴማናዊውን ኤልፋዝን። እንደ ባሪያዬ እንደ ኢዮብ ቅንን ነገር ስለ እኔ አልተናገራችሁምና ቍጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮችህ ላይ ነድዶአል። 8፤ አሁን እንግዲህ ሰባት ወይፈኖችና ሰባት አውራ በጎች ይዛችሁ ወደ ባሪያዬ ወደ ኢዮብ ዘንድ ሂዱ፥ የሚቃጠልንም መሥዋዕት ስለ ራሳችሁ አሳርጉ፤ ባሪያዬም ኢዮብ ስለ እናንተ ይጸልያል፥ (እዮ 42: 7-Cool:: ከዚህ እና ከአቢሜሌክ ታሪክ እንድምናየው እግዚአብሔር ጥፋተኛውን ወገን ቀጥታ ከመማር ይልቅ , በቅዱሳን ጸሎት እንዲቀርቡትና ድህነት እንዲያገኙ አዟል :: እንዚህ ሁለት ምሳሌወች የያእቆብን "የቅዱሳን ጸሎት ሀይል አላት " ትምህርት በግልጽ የሚያሳዩ ናቸው ::
 
==እግዚአብሔር ቅዱሳን እንዲማልዱት ፈልጎአልን ? ጠይቋልን ?==