ከ«ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 25፦
ይህንንም ዘንዶ ሰዎች ሁሉ አምላክ አድርገው ስለሚያመልኩት በተወሰነ ጊዜ አንዳንድ
ከወንድም ከሴትም ወጣት እየመለመሉ ያቀርቡለት ነበር።
<center>'''አንዳንድ የ[[ቤተክርስቲያን]] ታሪክ ተንታኞች'''</center>
ግን በ12ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ታሪክ አንዲት ልጃገረድን ከድራጎን እንዳዳነ የተመዘገበውን ጽሑፍ ልዩ ትርጉም ሰጥተውታል ። አባባላቸውም በዘመነ ሰማዕታት
፪፻፹ ዓ/ም-፫፻፭ ዓ/ም ድረስ በክርስቲያን
መስመር፡ 32፦
ሲሞክር ጊዮርጊስ ደርሶ ገድሎ ልጃገረዲቷን
ከሞት አዳናት።
<center>'''ይህም ታሪክ በምሳሌያዊ አነጋገር ቀረበ ነገር ግን ከጊዮርጊስ ሥዕል ጋር'''</center>
የሚታየው ድራጎን በዓለም ላይ የሌለ አውሬ
ነው ተብሎ ተገምቷል በግልጽ አነጋገር ዮሐንስ በራእዩ እንዳየው ዘንዶ ምሳሌያዊ መልክ ነው ማለታቸው ነው ። ይህንን አባባል '''[[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን]]''' ብቻ
ሳትሆን የ'''[[ግብፅ]]''' የ'''[[አርመን]]''' የ'''[[ሶርያ]]''' የ'''[[ግሪክ]]'''
አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ይቃወሙታል።<br>
[[ስዕል:ቅዱስ ጊዮርጊስ ዘንዶውን ሲገድል.png|Frameleft|150px|thumb|ቅዱስ ጊዮርጊስ ዘንዶውን ገድሎ ቤሩታዊትን እንዳዳናት]]</center><br>'''ቅዲስ ጊዮርጊስ ድራጎኑን ከገደለ በኋላ'''ሥራው ባገር ሁሉ ታወቀ በዚያም ዘመን ክርስቲያኖች በየቀኑ እየተገደሉ በየሜዳው ይጣሉ ስለነበር በፈረሱ ጭኖ እየወሰደ እንዲቀበሩ ያደርግ ነበር።በሕይወት ያሉትንም እየተዘዋወረ ያጽናናቸውና በእምነታቸው እንዲተጉ ወንጌልን ያስተምራቸው ነበር። በተጭምሪም የግፍ ሞት ከሚፈፀምበት አደባባይ የደከሙትን ሽማግሌዎችንና አሮጊቶችን እንዳይፈጁ በፈረስ ወደ ሌላ ሥፍራ ያሸሻቸው ነበር ፈረሰኛው ጊዮርጊስ የሚሰኘውም በዚህ ምክንያት ነው።
<center>'''ቅዲስ ጊዮርጊስ ድራጎኑን ከገደለ በኋላ'''<br>
<center>'''ስለ ክርስትና እምነት የተጻፉት የቤተክርስቲያን ንዋየ ቅዱሳትንም በየዋሻው'''</center>
[[ስዕል:ቅዱስ ጊዮርጊስ ዘንዶውን ሲገድል.png|Frame|150px|thumb|ቅዱስ ጊዮርጊስ ዘንዶውን ገድሎ ቤሩታዊትን እንዳዳናት]]</center><br>ሥራው ባገር ሁሉ ታወቀ በዚያም ዘመን ክርስቲያኖች በየቀኑ እየተገደሉ በየሜዳው ይጣሉ ስለነበር በፈረሱ ጭኖ እየወሰደ እንዲቀበሩ ያደርግ ነበር።በሕይወት ያሉትንም እየተዘዋወረ ያጽናናቸውና በእምነታቸው እንዲተጉ ወንጌልን ያስተምራቸው ነበር። በተጭምሪም የግፍ ሞት ከሚፈፀምበት አደባባይ የደከሙትን ሽማግሌዎችንና አሮጊቶችን እንዳይፈጁ በፈረስ ወደ ሌላ ሥፍራ ያሸሻቸው ነበር ፈረሰኛው ጊዮርጊስ የሚሰኘውም በዚህ ምክንያት ነው።
<center>'''ስለ ክርስትና እምነት የተጻፉት የቤተክርስቲያን ንዋየ ቅዱሳትንም በየዋሻው'''</center>
መሬት እየቆፈረ ደብቆ በመቅበር ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፉ አድርጓል በጠቅላላ በተፈጥሮና በትምህርት ችሎታ በ'''[[እግዚአብሔር]]''' ጸጋ መንፈስ ቅዱስ የተመላ ሰው ስለነበር ስለ እውነት ስለ '''[[ኢየሱስ]]''' ፍቅር ስለ ሰላም ስለ እኩልነት ስለ ፍትህ ተጋድሏል ይህም ሁሉ በቤተክርስቲያን ስጦታዊ ታሪክ ወርቃዊ ስጦታ ታእምራዊ ሰማዕት ተብሏል።በርግጥም ስለ እውነት ስለ
ሰላም የሚመስክር ሰው ተአምረኛው ሊያሰኘው ይገባል።