ከ«የብሪታንያ መንግሥት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit iOS app edit
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:British Empire 1921.png|400px|thumb|የብሪታንያ መንግሥት በጫፉ፣ 1912 ዓም]]
'''የብሪታንያ መንግሥት''' (British Empire) [[ኢንግላንድ]]ና [[ስኮትላንድ]] በ[[16991689]] ዓም እንደ [[ታላቅ ብሪታንያ]] ከተዋሐዱ ጀምሮ ከሌሎች ባህር ማዶ ጥገኛ ግዛቶች ጭምር ማለት ነው።
 
ከ1699 ዓም አስቀድሞ የኢንግላንድ መንግሥት በ[[አሜሪካ]] በ[[አትላንቲክ ውቅያኖስ]] አጠገብ፣ እንዲሁም በ[[ካሪቢያን ባህር]] ዙሪያ አንዳንድ ቅኝ አገራት መሠርተው ነበር። በ[[1775]] ዓም ከ[[አሜሪካዊ አብዮት]] ቀጥሎ 13ቱ ቅኝ አገሮች ተነቅለው የራሳቸው አገር (ዩናይትድ ስቴትስ) ሆኑ። [[ካናዳ]] ግን ለዩናይትድ ኪንግደም ግዛት ሆና ቀረች።