ከ«ምልጃ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

439 bytes removed ፣ ከ1 ዓመት በፊት
(Bot: Changing ሃይማኖት to)
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
እንግዲህ እግዚአብሔር እራሱ ምልጃን ከቅዱሳን ከጠበቀ እኛ ማን ነን ምልጃ ስህተት ነው የምንለው ??
 
ስለምልጃ አስፈላጊነት ይህን ካልን ዘንድ :- ምልጃ እራሱ ምንድን ነው የሚለውን ጥያቄ እንመልስ :: ይህ ጥያቄ አስፈላጊ የሆነበት ምክንያት ብዙወች የዚህን መልስ ሳያዉቁ እንዲሁ የጣኦታቸውን (ማርቲን ሉተር ) ሀሳብ ሲደግሙ ስለሚታይ ነው ::
 
የቅዱሳን ምልጃ , ሉተራኖች እንድሚሉት : የክርስቶስን ስራ መጋራት , ሀጥያትን ማስተሰረየት , ስራ ማስፈጸም , ወዘተ ማለት አይደለም ::
 
የቅዱሳን ምልጃ , ያእቆብ ያሰፈረውን መልእክት ፈለግ የተከተለ ትርጉም አለው :: እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች። ያእቆብ 5:16. ከዚህ እንደምንረዳው , የቅዱሳን ምልጃ ማለት እኛን ወገን ያደረገ ጸሎት እና መማጸን ለእግዚአብሔር ማቅረብ ማለት ነው :: ይህ ነው ትርጉሙ ::
 
እግዚአብሔር አቢሜሌክን ብቻ አይደለም በምልጃ እንዲቀርበው ያዘዘ :: የእዮብንም ሶስት ጓደኞች በእንደዚህ መልኩ በእዮብ ምልጃ እንዲድኑ አዟል :: 7፤ እግዚአብሔርም ይህን ቃል ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ እግዚአብሔር ቴማናዊውን ኤልፋዝን። እንደ ባሪያዬ እንደ ኢዮብ ቅንን ነገር ስለ እኔ አልተናገራችሁምና ቍጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮችህ ላይ ነድዶአል። 8፤ አሁን እንግዲህ ሰባት ወይፈኖችና ሰባት አውራ በጎች ይዛችሁ ወደ ባሪያዬ ወደ ኢዮብ ዘንድ ሂዱ፥ የሚቃጠልንም መሥዋዕት ስለ ራሳችሁ አሳርጉ፤ ባሪያዬም ኢዮብ ስለ እናንተ ይጸልያል፥ (እዮ 42: 7-Cool:: ከዚህ እና ከአቢሜሌክ ታሪክ እንድምናየው እግዚአብሔር ጥፋተኛውን ወገን ቀጥታ ከመማር ይልቅ , በቅዱሳን ጸሎት እንዲቀርቡትና ድህነት እንዲያገኙ አዟል :: እንዚህ ሁለት ምሳሌወች የያእቆብን "የቅዱሳን ጸሎት ሀይል አላት " ትምህርት በግልጽ የሚያሳዩ ናቸው ::
 
 
 
==እግዚአብሔር ቅዱሳን እንዲማልዱት ፈልጎአልን ? ጠይቋልን ?==
Anonymous user