ከ«ክሌስም ስያሜ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''ክሌስም ስያሜ''' በ[[ሥነ ሕይወት]] ማለት ማናቸውም የሕያዋን ዝርያ በይፋ በዓለም አቅፍ ሳይንቲስቶች በኩል የሚታወቅበት [[ሮማይስጥ]] ስም ነው። «ክሌስም» መባሉ እያንዳንዱ ስያሜ ሁለት ክፍሎች ስላሉት ነው። መጀመርያው ክፍል የወገን ስም ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የዝርያው ስም ይሆናል። ለምሳሌ [[የሰው ልጅ]] ክሌስም ስያሜ በሮማይስጥ Homo sapiens /ሆሞ ሳፒየንዝ/ ሲሆን፣ መጀመርያው ስም /ሆሞ/ («ሰው») ወገኑ፣ ሁለተኛውም /ሳፒየንዝ/ («ጥበበኛው») ዝርያው ነው። የ[[ላም]] ክሌስም በሮማይስጥ Bos Taurustaurus /ቦስ ታውሩስ/ ሲሆን፣ /ቦስ/ ወገኑ፣ /ታውሩስ/ ዝርያው ነው። ወይም ለ[[አትክልት]] ይጠቀማል፤ ለምሳሌ የ[[ነጭ ሽንኩርት]] ክሌስም Allium sativum /አሊየም ሳቲቨም/ ነው። ይሄ ዘዴ በ[[ስዊድን]] ሥነ ሕይወት መምህር [[ካርል ልኔየስ]] በ[[1745]] ዓም ተጀመረ።
 
{{መዋቅር}}