ከ«ክሌስም ስያሜ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ክሌስም ስያሜ''' በሥነ ሕይወት ማለት ማናቸውም የሕያዋን ዝርያ በይፋ በዓለም አቅፍ ሳይንቲስቶ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ክሌስም ስያሜ''' በ[[ሥነ ሕይወት]] ማለት ማናቸውም የሕያዋን ዝርያ በይፋ በዓለም አቅፍ ሳይንቲስቶች በኩል የሚታወቅበት [[ሮማይስጥ]] ስም ነው። «ክሌስም» መባሉ እያንዳንዱ ስያሜ ሁለት ክፍሎች ስላሉት ነው። መጀመርያው ክፍል የወገን ስም ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የዝርያው ስም ይሆናል። ለምሳሌ [[የሰው ልጅ]] ክሌስም ስያሜ በሮማይስጥ Homo sapiens /ሆሞ ሳፒየንዝ/ ሲሆን፣ መጀመርያው ስም /ሆሞ/ («ሰው») ወገኑ፣ ሁለተኛውም /ሳፒየንዝ/ («ጥበበኛው») ዝርያው ነው። የ[[ላም]] ክሌስም በሮማይስጥ Bos Taurus /ቦስ ታውሩስ/ ሲሆን፣ /ቦስ/ ወገኑ፣ /ታውሩስ/ ዝርያው ነው። ወይም ለ[[አትክልት]] ይጠቀማል፤ ለምሳሌ የ[[ነጭ ሽንኩርት]] ክሌስም Allium sativum /አሊየም ሳቲቨም/ ነው። ይሄ ዘዴ በ[[ስዊድን]] ሥነ ሕይወት መምህር [[ካርል ልኔየስ]] በ[[1745]] ዓም ተጀመረ።
 
{{መዋቅር}}