ከ«ገበጣ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
አንድ ለውጥ 353758 ከ197.156.115.134 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Gibtosh.jpg|right|thumb|300px]]'''ገበጣ''' ኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደ ጨዋታ ነው። እንደ [[ቼስ]] ና [[ዳማ]] በጠፍጣፋ ገበቴ ላይ ሁለት ሰወች የሚጫወቱት የጨዋታ አይነት ነው። በግብጦሽ ህግ መሰረት ገበቴው ላይ 18 ጉድጎዶች ሲኖሩ የተወሰኑ ጠጠሮችም በየጉድጘዱ ይቀመጣሉ። የጨዋታው አላማ እንግዲህ የባላጋራን ጠጠሮች መብላት ነው። የባላጋራ ጠጠሮች ዜሮ ሲቀሩ ያንጊዜ አሸነፍን ይባላል። ስዕሉ የሚያሳየው 3 ረድፍ ያለው ገበጣ ይሁን እንጂ ባለ ሁለት ረድፍ ብቻም አለ።
 
AKAይህን ጨዋታ በኢንተርኔት መጫወት ይቻላል እዚህ ላይ <ref>http://www.ethnoludie.com/index_en.html</ref>