ከ«እሸ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''እሸ''' በቆላማና ወንዝ ዳር እሚበቅል ተክል ነው ።እሸ ፍሬያቸው ለምግብነት ከሚውሉ ሀገር በቀል ዕ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[image:እሸ፩.jpg|thumb|right|የእሸ ዛፍ]]
'''እሸ''' በቆላማና ወንዝ ዳር እሚበቅል ተክል ነው ።እሸ ፍሬያቸው ለምግብነት ከሚውሉ ሀገር በቀል ዕፅዋቶች ውስጥ አንዱ ነው።የእሸ ዛፍ በቁመቱ ከትልልቅ የዛፍ ወይም እፅዋት ዓይነቶች አንዱ ነው። ቅጠሉ መጠነኛና [[ጌሾ]] መሰል ነው።ፍሬው በለጋነቱ የመርዝ ዛፍ ፍሬ ይመስላል። ፍሬው ሲቀላ ለምግብነት ይውላል።በተለይ የእሸ ፍሬ ሲለሞጭ ወይም በሚገባ ሲቀላ እና የቀላውን ደግሞ በመቁላት፡ በጨው ውሃ አሽቶና ደብኖ ሲመገቡት እጅግ ይጣፍጣል።
[[image:እሸ.jpg|thumb|right| የእሸ ፍሬ ከ[[ጎንጅ ቆላላ]] ወረዳ]]
 
'''እሸ''' በቆላማና ''Mimusops kummel'' በ[[ቆላ]]ማና ወንዝ ዳር እሚበቅል ተክል ነው ።እሸ ፍሬያቸው ለምግብነት ከሚውሉ ሀገር በቀል ዕፅዋቶች ውስጥ አንዱ ነው።የእሸ ዛፍ በቁመቱ ከትልልቅ የዛፍ ወይም እፅዋት ዓይነቶች አንዱ ነው። ቅጠሉ መጠነኛና [[ጌሾ]] መሰል ነው።ፍሬው በለጋነቱ የመርዝ ዛፍ ፍሬ ይመስላል። ፍሬው ሲቀላ ለምግብነት ይውላል።በተለይ የእሸ ፍሬ ሲለሞጭ ወይም በሚገባ ሲቀላ እና የቀላውን ደግሞ በመቁላት፡ በጨው ውሃ አሽቶና ደብኖ ሲመገቡት እጅግ ይጣፍጣል።ይጣፍጣል<ref>[https://www.facebook.com/gonjiqolela/?__tn__=kC-R&eid=ARCB3b1qmdj_FptAjSUj880Q1QiwQ_Gm256f_SWNZyuDSBitsN2FQeATPHZrEZxfDKi3l65g2o908Z1j&hc_ref=ARRZLJS4irchbUTuW5YYhuJUacyr7dIgLeCapWCh08OkbKSG0J1X3hIskcuT5gX_MBw&fref=nf&__xts__%5B0%5D=68.ARCR85ndYxrAb6mQNlkZloJK8zVRurrJS95G3FbYISrn60AmWNh9vNi-Ex3Oi0cZntBCbjOGlHrhjoCbNjuffseqRbwnqakybXvWAdo6qDB2BXz1ykvBCHvGKZq8P1_63rROjRCh8Si2k1tbYPTvwUB_psBG-yia9N4SVkOmHbXaaemR2VmMaB4IFHQxU_UjJ3SIRLeONDN0Qj7yYW9Ta3tWm8IX_fbLHcUWzjWuCtYbOoRgezjg9MgiEgo_J64lnYHKUfBFmN3YucTPh0UUZnpAqpFHWtFcunBnNkVPgzXFE33FpD3I3IjNWsNLQYo4iDX3r3zlAGTHWkynximbNlcwG88S8GToaErIDWghuOqSOakUUA የጎንጅ ቆላላ ወረዳ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል]</ref>።
[[መደብ :የኢትዮጵያ እፅዋት]] [[መደብ: የምግብ ፍሬዎች]]
 
ዛፉ ጥላ በመሆን ከስሩ ሌሎች ተክሎች እንዳይጠወልጉ ይረዳል። ግንዱ ደግሞ ጠንካራ ስለሆነ ለግንባታ፣ የቤት ቁሳቁስ ለማምረቻነትና እና ለንብ ቀፎ መስርያ ያገለግላል።
==ተጨማሪ ንባብ==
*http://tropical.theferns.info/viewtropical.php?id=Mimusops+kummel
 
== ማጣቀሻ ==
<references/>
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ እጽዋት]]
[[መደብ :የኢትዮጵያ እፅዋት]] [[መደብ: የምግብ ፍሬዎች]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/እሸ» የተወሰደ