ከ«ኢየሱስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Added to categories
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 52፦
በ[[ተዋሕዶ]] አብያተ ክርስትያናት እምነት ትምህርት፣ የኢየሱስ ሰብአዊና መለኰታዊ ባሕርይ አንድ (ተዋሕዶ) ነው። ከ[[ካልኬዶን ጉባኤ]] ጀምሮ ግን በ[[ሮማ ቤተክርስትያን]] ትምህርት ዘንድ በሁለት ልዩ ልዩ ሰብአዊና መለኰታዊ ባሕርዮች ተለይቷል። ኢየሱስ ወልድ ሆኖ ከ[[ሥላሴ]] (አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ) አንዱ ክፍል በመሆኑ [[አምላክ]] ነው በማለት በ[[ንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት]] ይስማማሉ። «ቃሉ ሥጋ ሆነ» ሲባል፣ ፈጣሪው ወደ ፍጥረቱ በሙሉ በመግባት ዓለሙን ለማዳን ኃይልና ፈቃድ እንዳለው ገለጸ ለማለት ነው።
 
ከዚህ በላይ ስለ ኢየሱስ ማንነት ብዙዎች አብያተ ክርስትያናት [[አዲስ ኪዳን|ከአዲስ ኪዳን]] ጠቅሰው እንደሚያስተምሩ፦
 
1. ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው
ከሁለት ሺህ ዓመት በፊት በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ አንድ እንግዳ ሰው ብቅ አለ፡፡ ይህ ሰው በአለም ውስጥ የተወለደ ቢሆንም፣ ልክ እንደማንኛውም ሰው ሰብአዊ ማንነት ቢኖረውም ተራ ሰው አልነበረም። [[ማርያም|ከድንግል ማርያም]] [[መንፈስ ቅዱስ|በመንፈስ ቅዱስ]] ተፀንሶ ወደ ምድር የመጣው፣ በሰው አምሳል የተገለጠው ራሱ [[እግዚአብሔር]] ነበር፡፡ነው፡፡ ይህ ሰው (የእግዚአብሔር ልጅ) ነበርነው (ሉቃስ 1፡26-35)፣ (ዮሐንስ 1፡1 እና ዮሐንስ 1፡14)።
 
[[ብሉይ ኪዳን|በብሉይ ኪዳን]] ስለሚመጣው ''መሢህ'' ([[ክርስቶስ]]) ሲነበይ ከመጠሪያዎቹ አንዱ [[አማኑኤል]] [[ዕብራይስጥ|በዕብራይስጥ]] «ኢሜኑ» (ከኛ ጋር) «ኤል» (አምላክ) ወይም አምላክ ከኛ ጋራ ማለት ነው። ምድር የእግዚአብሔር መረገጫ እንደ ተባለች (ኢሳይያስ 66:1 እና [[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ. 5:35]]) ወደፊት «ከወንዝ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ» ለዘላለም የሚነግስ የተነበየለት መሆኑን የሚለው እምነት ነው።
 
2. ኢየሱስ ወደ ምድር የመጣው ለተለየ ተልእኮ ነበር።
* የሰው ልጅ ከጠፋበት መንገድ ሊመልስ ([[የሉቃስ ወንጌል|ሉቃስ 19፡10]])።
* ከጨለማ ስልጣን ሊያድነን (ቆላሲያስ 1፡13)፡፡
* ነፍሱን ለእኛ ቤዛ አድርጎ ሊሰጥ፤ ደሙን ከፍሎ ሊገዛን ([[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ 20፡28]])፡፡
* በሕይወታችን ያለውን የሰይጣንን ሥራ ሊያፈርስ (1ዮሐ 3፡8)፡፡
* የዘላለም ሕይወት ሊሰጠን (1ዮሐ 5፡11፣12)፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 3፡16፣17 እና ዮሐንስ 10፡10]] ይመልከቱ፡፡
* አዲስ ልደት በመስጠት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሊያደርገን ([[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐ 1፡12]])፡፡ በተጨማሪ 1ዮሐ 3፡1.2 ይመልከቱ
* ከአብ ጋር የነበረንን ሕብረት ለማደስ (1ዮሐ 1፡3)።
 
3. ኢየሱስ፣ እግዚአብሔር ምን እንደሚመስል ሊያሳየን መጣ ([[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐ 14፡7-11]])፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 1፡18]] ይመልከቱ።
* የእግዚአብሔርን [[ፍቅር]] አሳየን (1ዮሐ 4፡9፣10)፡፡ በተጨማሪ [[ወደ ሮማውያን ፭|ሮሜ 5፡8]] ይመልከቱ።
* የእግዚአብሔርን [[ኃይል]] አሳየን፣ የታመሙትን፣ ሽባዎችን እና አይነስውራንን ፈወሰ ([[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ 4፡24]])፡፡ በተጨማሪ ዮሐንስ 9፡1-7 ይመልከቱ።
* ርኩሳን መናፍስትን አስወጣ (ማር 1፡34)፡፡ በተጨማሪ [[የማርቆስ ወንጌል|ማርቆስ 5፡1-17]] ይመልከቱ።
* ተአምራትን አደረገ ([[የማርቆስ ወንጌል|ማር 4፡37-41]])፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 6፡1-21]] ይመልከቱ።
* ሙታንን አስነሳ ([[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐ 11፡43፣44]])፡፡
 
4. ኢየሱስ መከራችንን ተቀበለ።
መስመር፡ 79፦
 
5. ኢየሱስ ስለእኛ በ[[መስቀል]] ላይ ሞተ።
ኃጢአተኛ ሰዎች፣ ኢየሱስን እንደ ወንጀለኛ ከእንጨት በተሰራ መስቀል ላይ ቸነከሩት፡፡ ራሱን ከዚህ ማዳን ቢችልም፣ አላደረገውም፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር አለሙን የሚያድነው በእርሱ የመስቀል ላይ ሞት ነበርና፡፡ ስዚህ ኢየሱስ ስለ እኛ ሞተ! ([[የማርቆስ ወንጌል|ማር 15፡16-39]] ያንብቡ) ([[ቅዱስ ጴጥሮስ|1ጴጥ 2፡24]])፡፡ በተጨማሪ ኢሳያስ 53፡5፣6 ያንብቡ፡፡
 
6. ኢየሱስ ስለእኛ ከሙታን መካከል ተነሳ።
ከሦስት ቀን የመቃብር ቆይታ በኋላ እግዚአብሔር ልጁን ከሙታን መካከል አስነሳው! ([[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴዎስ 28 ያንብቡ]])፡፡ ትንሳኤውም ጭምር ለእኛ ሲል ነበር፡፡ (ኤፌ 2፡4-6)፡፡ በተጨማሪ ሮሜ 6፡4 ያንብቡ፡፡
 
7. ኢየሱስ ለእኛ የሰማይን ደጅ ከፈተልን።