ከ«የሉቃስ ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
{{infobox|abovestyle=background:#FFBB00|above=ቅዱስ ሉቃስ|image=[[ስዕል:ቅዱስ ሉቃስ.jpeg|thumb|center|200px|ሉቃስ የሥጋና የነፍስ ሐኪም]]|caption=|headerstyle=background:#FFBB00|header1=[[:en:Gospel of Luke|የሉቃስ ወንጌል]]|headerstyle=background:#FFBB00|header10=
|label1=ሥራው|data1=ሐኪም [[ወንጌል]] ሰባኪም|header2=|label2=ጸሐፊ|data2=ሉቃስ|header20=|label20=|data20=|data3=[[ጥቅምት ፳፪]] በ፩ኛው ክፍለዘመን|label3=የተወለደበት ቀን|data6=መጋቢት ወር ፹፬ ዓ.ም ግሪክ(ቦዬሺያ)ከተማ |label6=ያረፈበት ቀን|data5=ሐኪም፣'''[[ወንጌል]] '''ፀሐፊ፣ሰባኪ፣ሰዐሊ|label5=ሥራው|label7=ንግሥና
መታወቂያው|data7=[[ጥቅምት ፳፪]] [[File:St.Oswald - Kanzel Apostel Lukas Symbol Stier.jpg|88px]] |label4=የተወለደበት ቦታ|data4=አንፆኪያ (ሶርያ)|label8=የሚከበረው|data8=በዓለም ክርስቲያን ሕዝብ|label9=የጻፈው [[ወንጌል]]|data9=፳፬ ምዕራፍ|data11=
< [[የማርቆስ ወንጌል]]
'''የጌታችን የ'''[[ኢየሱስ]]''' ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ሉቃስ እንደ ጻፈው።'''
ቅዱስ ሉቃስ ሙያው ጥንቃቄ የሚፈልግ ስለነበረ ወንጌልንም ሲፅፍ ትልቅ ጥንቃቄ እያደረገ ለምሳሌ ከቃሉ ምንጭ ከሆነች ከ'''[[ማርያም|እመቤታችን ቅድስ ድንግል ማርያም]]''' ዘንድ ድረስ እየሄደ በማነጋገር እንደፃፈ ይነገርለታል። በተጨማሪም '''የ[[አዲስ ኪዳን|ሐዋርያት ሥራ]]ን''' የፃፈ ይሄው ቅዱስ ነው። ከ'''[[ቅዱስ ጳውሎስ]]''' ጋርም ብዙ ቦታዎች ላይ ተገኝቷል። እንዲሁም ጌታ ከሙታን ተለይቶ ምትን ድል አድርጎ በተነሣበት ቀን በፍኖተ [[ኢማሑስ]] (በኢማሑስ መንገድ) ጌታችን ከተገለጠላቸው ከሁለቱ ደቀመዛሙርት አንዱ ቅዱስ ሉቃስ እንደሆነ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ያስተምራሉ።