ከ«ውክፔዲያ:Current featured article» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 10፦
 
==ኔፐር በጥንቆላ ስለመታማቱ ==
<div class="NavFrame" style="border-style: none; padding: 0px; font-size: 100%;">
<div class="NavFrame" style="border-style: none; text-align: left; border-top: #a5e085 solid 1px; -moz-border-radius: 10px; padding: 0px; font-size: 85%;">
<div class="NavHead" style="background: transparent; text-align: left; padding: 1px; font-size: 90%;"><font face="arial" color="#a5e085" ><!--ተጨማሪ ንባብ --></font> &nbsp;&nbsp;&nbsp;&nbsp;&nbsp; </div>
<div class="NavContent" style="background: transparent; display: none; font-size: 100%;">
ኔፐር በነበረበት ዘመን [[ጥቁር]] [[ሸረሪት]] በትንሽ [[ሳጥን]] ደብቆ ይዞር ነበር ይባላል፤ ደግሞም ለመኖሪያው ቤቱ [[አድባር]] እንዲሆነው ጥቁር [[አውራ ዶሮ]] ያረባ እንደነበር ይጠቀሳል።
 
Line 15 ⟶ 19:
 
ኔፐር ጠንቋይ እንደሆነ በአገሩ የተማበት ሌላ ምክንያትም አለ። አንድ ቀን ኔፐር ያሰጣውን [[ጥራጥሬ]] የጎረቤቱ [[እርግብ|እርግቦች]] እየለቀሙበት ይደርሳል። በዚህ የተናደደው ኔፐር ጎረቤቱን ጠርቶ እርግቦቹ እኔፐር ግቢ ሁለተኛ ከመጡ የእርሱ ንብረት እንደሚያደርጋቸው ያስጠነቅቀዋል። በሚቀጥለው ቀን እርግቦቹ ኔፐር ግቢ ውስጥ ታዩ፣ ሆኖም ግን በሚያስፈራ መልኩ ከቆይታ በኋላ ሁሉም ተዝለፍልፈው ወድቀው በኔፐር እየተለቀሙ አዘጋጀላቸው አቅማዳ ውስጥ ሲታጨቁ ታዩ። ኔፐር ሆየ ባለፈው ቀን ጥራጥሬውን የሚያሰክር [[ብራንዲ]] ውስጥ ከዘፈዘፈ በኋላ ነበር ለስጦሽ የዘረጋው። ጠዋት ላይ እርግቦቹ አተሩን ሲለቅሙ እየተሳከሩ መብረር አቅቷቸው መሬት ላይ እየተንደፋደፉ ተፈነገሉ።
 
</div></div></div>