ከ«ቅዱስ ሩፋኤል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
{{infobox|abovestyle=background:#7CB9E8|above=ቅዱስ ሩፋኤል|image=[[File:Vaccaro-nicola-1637-1717-italy-tobias-and-the-angel.jpg|250px ]]|caption=ቅዱስ ሩፋኤል ከጦቢት ጋር|headerstyle=background:#7CB9E8|header1= ሊቀ መላዕክት|headerstyle=background:#7CB9E8|header8=<span style="color:#FFBF00">
</span>|label1=|data1=|label2=ሩፋኤል ማለት|data2= እግዚአብሔር ያድናል (ይፈውሳል) ፣ ደስታ ማለት ነው |label3=የንግሥ ቀን|data3=[[ጳጉሜ ፫]] ቀን |label4=የሚከበረው|data4=በመላዕክት አማላጅነት በሚያምኑ በተለይ በኦርቶዶክስና ካቶሊክ ቤተክርስቲያኖች|label5=|data5=|captionstyle=|header5=}}
ቅዱስ ሩፋኤል ከሊቀመላእክት መዐረጉ ሦሥተኛ ነው ።
ሩፋኤል መላእከ ኃይል
በግዕዝ
*ፈታሔ መኀፀን ወሰፋድል ።
*መወለድ መንፈሳዊ ።
*ወሐኪም ሰማያዊ ይባላል ።
 
የወላድ ማኀፀን እንዲፈታ ስለተሾመ ከጌታ አዋላጅ ብትኖርም ባትኖርም ሩፋኤል አይታጣም ፣ በምጥ ጊዜ ሴቶች ሁሉ በባላገር ያሉ መልኩን ያነግታሉ ማየ ጸሎቱንም ይጠጣሉ ቶሎም በፍጥነት ይወልዳሉ ።
መጽሐፈ ጦቢት ስለ ቅዱስ ሩፋኤል በሰፊው ያስተምራል በተለይ ጦቢት ፥ ፲፪-፲፭