ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 390፦
 
፴፫. ኣንዳኣንድ የኦሮሞ ምሁራን ላቲንም ሆነ ቁቤ ከውጪ የተገኙ ናቸው በማለት ግዕዝ የሳባ ፊደል ነው ማለቱን ኣክርረውበታል። ግዕዝ ኢትዮጵያዊ ፊደል ነው።
[https://books.google.com/books?id=0u8zE9pgPgUC&pg=PA76&lpg=PA76&dq=Proto-Ethiopic&source=bl&ots=D1dzoO03GC&sig=ms9kCfUSUXW452cZ1OsyHO_yXHw&hl=en&sa=X&ved=0ahUKEwi-ge3E3s7ZAhVP9GMKHSWoCjEQ6AEILzAD#v=onepage&q=Proto-Ethiopic&f=false] ፴፬. ዶክተሩ ለግዕዝና እንግሊዝኛ ፊደል የሚጠቅሙ ግኝቶችን በማቅረቡ ገፍተውበታል። [http://patft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO2&Sect2=HITOFF&p=1&u=%2Fnetahtml%2FPTO%2Fsearch-bool.html&r=1&f=G&l=50&co1=AND&d=PTXT&s1=10133362&OS=10133362&RS=10133362] የኦሮሞ ምሁራን ላቲን እራሱን የኣሻሻለበትን ዘዴዎች እንኳን ሳይጠቀሙ ከግዕዙ ኣጠቃቀም እራሳቸውን ስለኣገለሉ ኢትዮጵያንና ዓለምን በመስኩ እንዳይጠቅሙ እየተደረገ ነው። ፴፭. በዓማርኛ “መሣሣት"ና “መሳሳት፣ “ዓለማቀፍ"ና “ኣለማቀፍ" እንዲሁም “ኣባይ"ና “ዓባይ" ኣንድ ኣይደሉም። ፴፮. የግዕዝ ፊደል የኦሮምኛው ፊደል ውስጥ ያለውን “ዸ” እና ሰባት እንዚራን ቀለሞቹን ያጠቃልላል። ስለዚህ እንደ “በዻዻ” የኣሉትን ቃላት በ“በዳዳ” ወይም “ዻራርቱ"ን በ“ደራርቱ” መክተብ ግድፈት ነው። የ“ዸ” እንዚራን የግዕዝ ፊደላት ውስጥ መኖርን በመካድ ኣንድኣንድ የኦሮሞ ምሁራን ኦሮሞውን ሲያጃጅሉት ፴ ዓመታት ኣልፈዋል። ለምሳሌ ያህል “በዻዻ” የሚለውን ቃል በሦሥስበሦስት ቀለሞች በስድስት መርገጫዎች በግዕዝ ከመክተብ ይልቅ በላቲን በስምንት ቀለሞች በዘጠኝ መርገጫዎች መክተብ ዓይነት የተሻለ መሆኑን ሕዝቡ መርጧል የሚሉ ኣሉ። [https://www.siitube.com/badhadha-galana-wollo-oromo-music_6a9f9e72b.html?vid=6a9f9e72b]
 
===ግዕዝና ዓማርኛ===