ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

14 bytes removed ፣ ከ1 ዓመት በፊት
===ግዕዝና ዓማርኛ===
 
ይህ ጽሑፍ ዓማርኛን የተመለከተ ስለ ፊደሉ [https://en.wikipedia.org/wiki/Amharic] (እንደ ኦሮምኛው) የዶክተሩ ኣስተዋጽዖ እንጂ ስለ ቋንቋው ኣይደለም። ስለ ቋንቋው በየሺሓሳብ ኣበራ እዚህ [https://www.facebook.com/118697174971952/photos/a.118711518303851.1073741827.118697174971952/395818347259832/?type=3][https://www.facebook.com/AmharaPress/posts/385607481836896:0] [https://www.facebooksatenaw.com/AmharaPressamharic/postsarchives/385607481836896:061949] [http://ethiopianege.com/archives/3775] ጥሩ ቀርቧል።
 
የግዕዝን ፊደል በኮምፕዩተር መጠቀም ኣዲስ ቴክኖሎጂ ስለሆነ የተጠቃሚው መሠረታዊ ሕጎችንና ወጎችን ማወቅ ጠቃሚ ናቸው። እነዚህ ታውቀው ብዙ ሚሊዮን ጽሑፎች በኣለፉት ፴ ዓመታት ቀርበዋል። ለምሳሌ ያህል ዶ/ር [[ዓለሙ ቢፍቱ]] በሞዴት፣ ዶ/ር [[ለይኩን ብርሃኑ]] በኢትዮወርድ መጽሓፎች ጽፈው ኣሳትመዋል። በቅርቡም ዶ/ር [[ኣክሊሉ ሃብቴ]] ግዕዝኤዲትንና ግዕዝኤዲት ዩኒኮድ ፊደሉን ተጠቅመዋል። [https://www.akliluhabte.org/] የመጀመሪያው የግዕዝ ትሩታይፕ ፊደላችን እንደኣስፈላጊነቱ እየታረመ የዩኒኮድ ፊደል የሆነው ትክክከኛ ቅርጾች እዚህ ጎን ከኣለው የኣቶ ኣብርሃም ያየህ የ፲፱፻፺፪ ዓ.ም. መጽሓፍ ማሳሰቢያ ገጽ ሥዕል መመልከት ይቻላል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በኣለማወቅ በተለይ ዓማርኛ ላይ ብዙ ችግሮች የኣደረሱ ኣሉ። ከግዕዝ ፊደል ተጠቃሚዎች ዓማርኛ ዋነኛውና ወሳኝ ነው።
Anonymous user