ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

91 bytes added ፣ ከ1 ዓመት በፊት
 
===ሕክምና===
የምርምር ግኝታቸውም ጥጆች ሲታመሙም ኣዲስ የመድኃኒት፣ ምግብና [[ፈሳሽ]] መስጫ ዘዴ ሆኖ ተገኝቷል። [https://archive.is/20131220183111/www.personal.psu.edu/users/j/a/jae226/Esopheal%20feeder-Hoards.jpg] ለምሳሌ ያህል የ[[እንቦሳ]] [[ተቅማጥ]] እንደ ስው ኮለራ (Cholera) ብዙ ጥቃት የሚያደርሰው ከኣካል ውስጥ ውሃ እየተመጠጠ ስለሚያልቅ ስለሆነ [[ውሃ]]ውን ለመተካት ጥጆቹን ሓኪም ቤት መውሰድና ማሳከም ገበሬውን ብዙ ወጪ ያስወጣ ነበር። ከዶክተሩ ግኝት በኋላ ግን ትክክለኛውን የ[[ጨው]]ና [[ስኳር]] መጠን ያለውን ንፁህ ውሃውን በቱቦው ማጠጣት ስለሚቻል ወጪ ቀንሷል። [http://beefcattle.ans.oregonstate.edu/html/publications/documents/15-Appendix-Fluidandelectrolytetherapyincalves.pdf] [http://onlinelibrary.wiley.com/doi/10.1111/j.1939-1676.2006.tb02906.x/abstract] [http://www.bovinevetonline.com/bv-magazine/the-ins-and-outs-of-tube-feeding-113983524.html] ዶክተሩ ለሞያቸውለሕክምና ሞያቸው [https://en.wikipedia.org/wiki/Veterinary_medicine] ካበረከቷቸው ኣንዱ ይኸን ኣዲስ የሕክምና [[ዘዴ]] ማቅረባቸው ነው። ከእዚያም ወዲህ ጥቅሙ ቢጋነንም [http://www.youtube.com/watch?v=49V40niQ6lE] የእንገር ንግድ ኣዳዲስ የዓለም ገበሬዎችና ኣምራቾቹ የገቢ ምንጭና የመድኅን የሕክምና ዘዴ ከመሆኑ ሌላ የሰው [[እናት]] እንገርና ወተትም ኣጠቃቀምም ተሻሽሏል። [http://www.who.int/nutrition/topics/world_breastfeeding_week/en/] [http://www.youtube.com/watch?v=8nJpzFTaUIg] [http://vimeo.com/72048334] የምርምር ውጤታቸውም ጤናማ እንስሳትን ለማሳደግ መራዳትና [http://www.youtube.com/watch?v=xaZkmT16NXY] ሓኪሞችንም ከመጥቀም ሌላ [http://www.bovinevetonline.com/news/Fixing-passive-transfer-failure-201087501.html] [http://www.google.com/patents/US5645834] ለሌሎች እንስሳትም ሥራ ላይ ውሏል። ምሳሌ - [http://www.blackbellysheep.org/about-the-sheep/articles/tube-feeding-lambs-kids/] [http://link.springer.com/chapter/10.1007%2F978-94-009-6604-8_1] [http://www.sheepandgoat.com/articles/colostrum.html] [http://www.pawsandclaws.net/colostrum.html] [https://www.extension.iastate.edu/NR/rdonlyres/EFA70D84-81F7-4DB9-91A6-CCBF266798AF/157985/DairyGoatColostrumManagementFactsheet.pdf] [http://www.saskatooncolostrum.com/english/Article/Details/5695_THE-COLOSTRUM-COUNSEL--Colostrum-Liquid-gold-for-kids-and-lambs.html] [http://www.mobimotherhood.org/MM/article-feed_baby.aspx] [https://www.semanticscholar.org/paper/Quantitation-of-bovine-immunoglobulins-by-radial-i-Molla/b5ebcaf00cca1b37008bf2f1509ab7f87f585e02]
 
እንግሊዝን የ፲፮ ቢሊዮን ዶላር ያካሰረውን የላም [[ጉንፋን]] [[ወረርሽኝ]] ከኣስቆሙትና ከኣጠፉት ኣንዱ በመሆናቸው ዶክተሩ ሁለት የጀግንነት ሽልማት ከዩናይትድ እስቴትስ መንግሥት ተሰጥቷቸዋል። [http://en.wikipedia.org/wiki/2001_United_Kingdom_foot-and-mouth_outbreak] በሽታው ኢትዮጵያ ውስጥ ኣለ። [http://nazret.com/blog/index.php/an_apology_to_the_ethiopian_scientist?blog=15] ኢትዮጵያውያን ሥጋ ለውጭ ኣገር በመሸጥ ብቻ ብዙ ቢሊዮን ብር ገቢ ሊያገኙ ስለሚችሉ መጀመሪያ ኣደገኛ የእንስሳት በሽታዎችን ማጥፋት ይጠበቅባቸዋል። [http://alumnius.net/colorado_state_unive-7996-101] እንደ በሽታውም ዓይነት ክትባት ትልቅ መሣሪያ ነው። የሰው ልጅ በመተባበር የሰውን [[ፈንጣጣ]] (Smallpox) እና የቀንድ ከብቶችንከብትን [[ደስታ]] (Rinderpest) በሽታዎች ክትባትን በዋናነት በመጠቀም ከዓለም ኣጥፍቷል።
 
===ኤድስ===
Anonymous user