ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 309፦
፳፱. ግዕዝ ኮምፕዩተራይድ ስለሆነ በኮምፕዩተር የሚቀርቡት በዓለም ዙሪያ ሊታዩ ስለሚችሉ ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ዓማርኛውን በላቲን ፊደል የሚጽፉ ኣሉ። ግዕዝ ድምጻዊ ስለሆነ የተለያዩ ቋንቋዎችን ያስከትባል። እንግሊዝኛ ውስጥ የኣሉ ኣንድኣንድ ችግሮችም የሉትም። [https://www.youtube.com/watch?v=06JhqTexYsM] ፴. ግዕዝን በኣንድና ሁለት መርገጫዎች መክተብ ስለተቻለ ኣከታተቡ ከእንግሊዝኛው ጋር እኩል ሆኗል። ስለዚህ ማንኛውንም የግዕዝ ቀለም በሦስት መርገጫዎች መክተብ ያካስራል። ይህ የእጅ ስልኮችንም (Smartphones) ኣጠቃቀም ይመለከታል። ፴፩. ከላይ የተጠቀሱት ስሕተቶች ጥቂቶቹ ትግርኛንም ያጠቃልላሉ። ፴፪. ግዕዝ ኮምፕዩተራይዝድ ሆኖ ለኮምፕዩተሮችና የእጅ ስልኮች ቀርቧል። ወጉንና ሕጉን ጠብቆ መጠቀም የእራስንና የፈጣሪዎችን መብት መጠበቅ ነው። በተሰረቁ፣ በማይጽፉና የኣልተሟሉ ሶፍትዌሮች መጠቀም ለእራስና ለሌላው መብት ኣለመጨነቅን ያሳያል። ለጽሑፍ ጥቅም የሚያስፈልጉ ነፃ ሶፍትዌሮች ስለኣሉ ከእንደግዕዝኤዲት ዓይነት በስተቀር መግዛት ግዴታ ኣይደለም። ፴፫. ትክክለኛ ሰዋስው፣ የተሟሉ ቀለሞች፣ ትክክለኛ ቅርጾች እና የመሳሰሉትን በኣሌላቸው መጠቀም ለቋንቋው መዳከም ምክንያቶች እንዳይሆኑ መጠንቀቅ ኣስፈላጊዎች ናቸው። ስሕተቶች ሲደጋገሙ ሊለመዱ ይችላል። [https://www.facebook.com/getatchew.haile?hc_ref=ARRFkxIO467tAUBLSXTt7knkXxVL2anC-a6g_DTbwgxos8h3IbXzLdfI1m-Pb68lCJ8&fref=nf] ዶክተሩ ከሰዋስው ተሳሳቶች ኣንዱ ናቸው። ፴፬. ስለ ግዕዝና ዓማርኛ ፊደላት ሲጻፍ ስለ ግዕዝ ቋንቋ የሚመስሏቸው ኣሉና ይታሰብበት።
 
፴፭. ፊደላችን ለኣፍሪቃውያንና ሌሎችም እንዲተርፍ በወጉ መጠቀምና መንከባከብ ይጠቅማል። 7[https://ethiopianreporter.com/content/%E1%8B%A8%E1%8C%8D%E1%8B%95%E1%8B%9D-%E1%89%81%E1%8C%AD%E1%89%B5/] ፴፮. "ዓማርኛ" በግዕዙ "ዐ" የማይጻፈውየማይጻ'ፈው ቀለሙ ድምጹን ስለማይወክል ነው። ፴፯. ብዙ ስሕተቶችና ግድፈቶች የኣሉትን ጽሑፍ በዋቢነት ለመጠቀም ኣያስተማምንም። ምክንያቱም ደራሲው ኣስፈላጊዎቹን ጥንቃቄዎች ኣለማድረጉን ስለሚያሳይ ኣለመግዛት ወይም መተቸት ሳይሻል ኣይቀርም። ለምሳሌ ያክል "ነው" እና "ነህ" የመሳሰሉትን ቃላት "ነዉ" እና "ነክ" የሚሉ ኣሉ። "ኢትዮጵያ"ን በትክክል መጻፍ የማይችሉ ፊደል ኣልቈጠሩም ማለት ኣይደለምን?
 
===ሞክሼ ኆኄያት===