ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 341፦
የግዕዝ ፊደል ሁለተኛ የዩናይትድ እስቴትስ የባለቤትነት ማሳወቂያ በቅርቡ ኣግኝቷል። [https://www.satenaw.com/amharic/archives/60429] ዶክተር ኣበራ ሞላ ቍጥሩ ዘጠኝ ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰላሳ ሦስት ሺህ ሰባት መቶ ሰላሳ ሁለት የሆነ ኣዲስ የዩናይትድ እስቴትስ የባለቤትነት ማሳወቂያ (ፓተንት) ሚያዝያ ፯ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. ተሰጣቸው። ይህ ኮምፕዩተሮች፣ የእጅ ስልኮችና ተመሳሳይ መሣሪያዎች ውስጥ የእንግሊዝኛ ፊደላት ከሚከትቡበት ኣንዳንድ ዘዴዎች ጋር የተቀራረበ ነው።
 
በቅርቡ ኣንድ የኤውሮጳ ኩባንያ የእንጀራ ፓተንት ስለኣገኘ ኢትዮጵያውያን ኣልተደሰቱም። [https://www.dutchnews.nl/best-of-the-web/whose-injera-is-it-anyway-a-dutchman-patented-it-in-2003/] [https://mg.co.za/article/2018-06-29-00-whose-injera-is-it-anyway] ዶ/ር ኣበራ ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ኣድርገው በፓተንቶች ባይጠብቋቸው ኖሮ ኢትዮጵያ ከማትወጣብት ጣጣ ትገባ እንደነበረ በሚገባ የተረዱ ምሁራን ኣሉ። የዶክተሩን ግዙፍ ውለታዎች ከግማሽ ደርዘን በላይ የሆኑ ድርጅቶች በሽልማት ሲያበረታቷቸው [http://ethiopianege.com/archives/4547] የኢትዮጵያን ቅርስ፣ ፊደልና ቋንቋዎች በኣዳዲስ ቴክኖሎጂ እንደጠበቁ ዛሬም ያልተገነዘቡ ኣሉ። የዶክተሩ ድካም ኣንዱ ምክንያት የኢትዮጵያውያን በፊደላቸው የመጠቀም መብት እንዳይወሰድባቸው ነው። ቍጥሩ 10,067,574 የሆነ ሦስተኛ የዩናይትድ እስቴትስ የግዕዝ ፓተንት በቅርቡ ለዶክተሩ ተሰጥቷል። [http://patft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO1&Sect2=HITOFF&d=PALL&p=1&u=%2Fnetahtml%2FPTO%2Fsrchnum.htm&r=1&f=G&l=50&s1=10067574.PN.&OS=PN/10067574&RS=PN/10067574] ሌላ የፓተንት ጥቅም ሌሎች ዓዋቂዎች ቀደም የኣሉትን እየጠቃቀሱ በማሻሻል ኣዳዲስ ፈጠራዎችን እንዲፈጥሩ ነው። የፓተንቶች በሌሎች መጠቀስ ለግኝቱ ፈጣሪ፣ ኩባንያና ኣገርም ክብር ነው። ለምሳሌ ያህል የዶ/ር ኣበራ ፈጠራዎች ከደርዘን በላይ የዓለም ፓተንቶች ውስጥ ተጠቅሰዋል። የፓተንት መረጃዎችም ውስጥ ከግኝቱ ጋር የተያያዙ ጠቃሚ ሥራዎች በፈጣሪዎቹና መርማሪዎች ይጠቀሳሉ። በዶ/ር ኣበራ ሞላ ስምና በብቸኝነት እስከኣሁን የተሰጡዋቸው ፓተንቶች ቍጥር 9 ደርሰዋል። በኣሜሪካ ፓተንት የሚሰጠው ሰው ነዋሪነት (Citizen) እንጂ ዜግነት (Nationality) ኣይመዘገብም።
 
የፓተንትና ኮፒራይት [https://cocatalog.loc.gov/cgi-bin/Pwebrecon.cgi?Search_Arg=ModEth&Search_Code=TALL&PID=AINu5ZM4-JH4SXMyLcIsjLWVME_wD&SEQ=20100123185924&CNT=25&HIST=1] መብቶች የተለያዩ ናቸው።