ከ«ወሎ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ውሸታሞች የአማራን ታሪክ ለቀራሪ ጋላ እያካፈሉ። የሌለ ህብረ ብሄራዊነት ፈጥረው ታሪክ አዛብተውበታል
Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
They wrote misleading information
Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
'''ወሎ''' በሰሜን ምስራቅ የ[[ኢትዮጵያ]] ክፍል የሚገኝ ታሪካዊ አውራጃ እና ክፍለ ሀገር ሲሆን ዋና ከተማዋ [[ደሴ]] ነው። ከ1842 በፊት ከፊል የወሎ አካል ስሙ ''' ቤተ አምሐራ ''' የነበረ ሲሆን [[17ኛው ክፍለ ዘመን]] የ[[ኦሮሞ]] መስፋፋትን ተከትሎ በአከባቢዉ በፊት አምሐራ ተብሎ የሚጠራውን አካባቢ ጨምሮ ወሎ በሚባል ሰፊ ግዛት ያካተተ ህብረብሄራዊ በሆነ ስያሜ እና ማንነት መጠራት ጀመረ። ወሎ በዘር አማራ፣አገው፣አርጎባ፣ኦሮሞ፣አፋር ተዋህደው የፈጠሩት ብዙ ታሪካዊ ዳራ እና የገዘፈ ታሪክን አምቆ ለዘመናት የተሻገረ ህዝብ ባለቤት ነው።ወሎ እንዳሁኑ በስፋት ከመዋሀዱ በፊት በቀድሞ ካርታዎች ቤተ አምሐራ በሚል ስያሜ በሰሜን በሽሎ ወንዝ ፣ በደቡብ ጃማ ወንዝ ፣ በምእራብ አባይና በምስራቅ አፋር ያዋስኑት ነበር።
የወሎ ድንበር በየዘመኑ የመስፋት እና የመጥበብ ሁኔታዎች የሚታይበት ሲሆን በአንዳንድ የታሪክ አጋጣሚዎች እስከ [[አሰብ]] ድረስ ይሰፋ ነበር፡፡ ከ[[ጣልያን]] ጦርነት ቀጥሎ በ[[1933]] ዓ.ም. [[አዛቦ]]፣ [[ላስታ]]፣ [[ራያ]]፣ [[ዋግ]] እና [[የጁ]] ይፋዊ የወሎ ግዛቶች ሆኑ። ወሎ እጅግ ሰፊ የሚባል አውራጃ የነበረ ሲሆን በስፋቱም ከሀረርጌ፣ ከባሌ እና ከሲዳሞ በመቀጠል በአራተኛ ደረጃ ላይ የቀመጣል ስፋቱም 79,4002 ስኩየር ኪሎሜትር ነበር፡፡
 
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ወሎ» የተወሰደ