ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

969 bytes added ፣ ከ1 ዓመት በፊት
፳፱. በግዕዝና በላቲን የሚጠቀሙ ኢትዮጵያውያን ስለማይግባቡ በየእለቱ እየተራራቁ ናቸው። ኣንድ ሕዝብ በተለያዩ ፊደላትና ቋንቋዎች እንዲጠቀም ማስገደድ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ነበር። ኦሮሞው ዓማርኛ እንዳይማር ተወስኖ የፌዴራል ሥራ እንዳያገኝ ሆኗል። ፴. ኣይርላንዳዊው በርናርድ ሿው ግዕዝን ዓውቆ ቢሆን ኖሮ ላቲን ቦታ ኣይኖረውም ነበር የሚል ጽሑፍ በሰይፉ ኣዳነች ቢሻው እዚህ ቀርቧል። [http://ethiopianege.com/archives/5408] የላቲን ፊደል ለእየኣንድኣንዱ ድምጽ ኣንድ ቀለም እንዲኖረው ተመኝተው ነበር። ላቲን የኣልተሟላና ኣክሳሪ ፊደል መሆኑንም ሿው ገልጸዋል። [http://www.digitalcomposition.org/essays-and-articles/george-bernard-shaw] ፴፩. ላቲን ማወቅ ኦሮሞዎችን ከፊደሉ ተጠቃሚዎች ያቀራርባል ተብሎ እንደምክንያት ቀርቧል። ኢትዮጵያውያን የላቲንን ፊደል ስለሚማሩ ኣልተጎዱም። ፴፪. ግዕዝ ማላልያ የለውም ተብሏል። እንደኣስፈላጊነቱ መጠቀም እንዲቻል የማላልያ (Stretch) ምልክት የዶክተሩ ፓተንትም ውስጥ ተጠቅሷል። [https://patents.google.com/patent/US20090179778A1/en] የዩኒኮድ ግዕዝ መደብም ውስጥ ኣለ። ግዕዝ ኣንድን ቀለም በማጥበቅ፣ በማላላት፣ ሁለቱንም በማድረግ፣ በኣለማድረግና ተራውን በመቀየር በኣምስት ዓይነቶች ያስከትባል ይላሉ ዶክተሩ። ቁቤ ችሎታውን የለውም። ኣንድን የግዕዝ ወይም ላቲን ቀለም በሁለት መተካት ኣይጠቅምም።
 
፴፫. ኣንዳኣንድ የኦሮሞ ምሁራን ላቲንም ሆነ ቁቤ ከውጪ የተገኙ ናቸው በማለት ግዕዝ የሳባ ፊደል ነው ማለቱን ኣክርረውበታል። ግዕዝ ኢትዮጵያዊ ፊደል ነው።
፴፫[https://books.google.com/books?id=0u8zE9pgPgUC&pg=PA76&lpg=PA76&dq=Proto-Ethiopic&source=bl&ots=D1dzoO03GC&sig=ms9kCfUSUXW452cZ1OsyHO_yXHw&hl=en&sa=X&ved=0ahUKEwi-ge3E3s7ZAhVP9GMKHSWoCjEQ6AEILzAD#v=onepage&q=Proto-Ethiopic&f=false] ፴፬. ዶክተሩ ለግዕዝና እንግሊዝኛ ፊደል የሚጠቅሙ ግኝቶችን በማቅረቡ ገፍተውበታል። [http://patft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO2&Sect2=HITOFF&p=1&u=%2Fnetahtml%2FPTO%2Fsearch-bool.html&r=1&f=G&l=50&co1=AND&d=PTXT&s1=10133362&OS=10133362&RS=10133362] የኦሮሞ ምሁራን ላቲን እራሱን የኣሻሻለበትን ዘዴዎች እንኳን ሳይጠቀሙ ከግዕዙ ኣጠቃቀም እራሳቸውን ስለኣገለሉ ኢትዮጵያንና ዓለምን እንዳይጠቅሙ እየተደረገ ነው። ኣንዳኣንድ የኦሮሞ ምሁራን ላቲንም ሆነ ቁቤ ከውጪ የተገኙ ናቸው በማለት ግዕዝ የሳባ ፊደል ነው ማለቱን ኣክርረውበታል። ግዕዝ ኢትዮጵያዊ ፊደል ነው።
[https://books.google.com/books?id=0u8zE9pgPgUC&pg=PA76&lpg=PA76&dq=Proto-Ethiopic&source=bl&ots=D1dzoO03GC&sig=ms9kCfUSUXW452cZ1OsyHO_yXHw&hl=en&sa=X&ved=0ahUKEwi-ge3E3s7ZAhVP9GMKHSWoCjEQ6AEILzAD#v=onepage&q=Proto-Ethiopic&f=false]
 
===ግዕዝና ዓማርኛ===
Anonymous user