ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

241 bytes added ፣ ከ1 ዓመት በፊት
ጽሑፎችን ያስከትላል። ኣራት ነጥብ የሌሏቸው ጽሑፎችን መተርጐምም ያስቸግራል። ሌሎች የተግዳሮት ምንጮች የዶክተሩን የመርገጫዎች ኣመዳደብ እናሻሽላለን ብለው የላቲኑን የምልክት መርገጫዎች ለግዕዝም ተመሳሳይ ኣጠቃቀሞች የኣቀረቡትንም በመጠኑ ይመለከታል። ስለዚህ ኣንድኣንድ ኢትዮጵያውያን ዓማርኛውን ኣራት ነጥብ በሌለው ከመጻፍ እንዲቆጠቡና ኣራት ነጥብ በሌለውም መጻፊያ እየጻፉ ጊዜያቸውን ከማባከን ቢቆጠቡ ይጠቅማል። ፬. ስለ ኣራት ነጥብ የተሳሳተ ኣጠቃቀም ተጨማሪ መረጃ የሁለት ነጥቦቹ ሁለት እየተከፈሉ ግማሾቹ ወደ ኣዲስ መስመር መዞር ነው።
 
፭. ምልክቶች በቀለማት እንጂ በባዶ ስፍራዎች መቀደም የለባቸውም። ፮. ዶክተሩ በእንግሊዝኛው የንግድ ምልክት (“TM”) ምትክ የግዕዝ የንግድ ምልክት (“ንም”) ምልክት ፈጥረው ሲጠቀሙበት ቆይተዋል። ፯. ጮሌ ስልኮችን ወደጎን ኣዙሮ መጠቀም ያፈጥናል። በተለይ ይኸን ኣጠቃቀም እንደእንግሊዝኛው ለማቀላጠፍ ለሳድሳን መዝጊያ ዶክተሩ የ”ዠ“ን መርገጫ ለግራ ኣውራ ጣት እንዲጠቅምም ኣድርገዋል። ፰. የግዕዝ የነቁጥ ምልክት ተረስቶ ዩኒኮድ ውስጥ ስለኣልገባ መጨመር ይኖርብናል። ምክንያቱም ምልክቱ ከሌሎች የቁምፊው ቀለሞች ጋር እንዲሄድ መሠራት ስለኣለበት ነው።
 
፱. ኣሥሩ የያሬድ ምልክቶች ብዙ ሰዎች ከኣሏቸው የዶክተሩ ግዕዝኤዲት ዩኒኮድ ፊደል ውስጥ ኣሉ። እያንዳንዱም የሚከተበው በሁለት መርገጫዎች ነው።
 
===ግዕዝና ኦሮሚፋ===
Anonymous user