ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

No change in size ፣ ከ1 ዓመት በፊት
ድንጋይ፣ ብራናና ወረቀት ላይ በእጅ ሲጻፉ የነበሩት የግዕዝ ቀለሞች በማተሚያ መሣሪያዎች ሲጠቀሙ ቆይተዋል። በመካከሉም የጽሕፈት መሣሪያ ተፈጥሮ ለቢሮ ሥራዎች ጠቅሟል። ግዕዝ ወደ ኮምፕዩተር ሳይገባ ለኢትዮጵያ ጽሑፍ መበልጸግ ትልቁን ድርሻ የኣበረከተው የማተሚያ መሣሪያ ሳይሆን ኣልቀረም። የግዕዝ ወደ ኮምፕዩተርና የእጅ ስልክ መግባት በተለይ የዓማርኛ ጽሑፎችን እንዲስፋፉ ጠቅሟል። ፊደሉ ከቴክኖሎጅው ጋር እንዲራመድ መገንዘብ ስለኣለብን ኣንድኣንድ ነጥቦች ከእዚህ በታች ቀርበዋል።
 
፩. ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ሲያደርጉ ዶክተሩ የቁምፊውን መጠን በግምት ኣስቀመጡት እንጂ መደብ ኣላወጡለትም። ፪. በኣሁኑ ጊዜ ሕዝቡ በግዕዝ ፊደል በብዛት መጻሕፍትመጽሓፍት እየጻፈ ስለሆነ እየተደሰትን ነው። ሆኖም ጽሑፎች እየታተሙባቸው የኣሉት ቁምፊዎች መልኮች የተለያዩና ኣብዛኛዎቹ የተሳሳቱ ስለሆኑ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ከግዕዝኤዲት ፕሮግራሞች ጋር እየተሸጠ የኣለው የዶ/ር ኣበራ ሞላ ግዕዝኤዲት ዩኒኮድ (GeezEdit Unicode) ቁምፊ ወደ ትክክለኛው የቀረበ ነው። [http://archive.fo/uKbLy] ይኸን ቁምፊ ከተጠቀሙበት መካከል ዶ/ር ኣክሊሉ ሃብቴ በ፳፻፱ ዓ.ም. ያሳተሙት ባለ 629 ገጾች "የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ታሪክ" መጽሓፍ ኣንዱ ነው። [http://quatero.net/amharic1/archives/28975] በፊደሉ ለብዙ ዓመታት እየተጠቀሙበት የኣሉት የኣቶ ኣብርሃ በላይ ኢትዮሚዲያ ገጾችም ኣሉ። [http://www.ethiomedia.com/1000bits/the-works-of-dr-aberra-molla.pdf] ፫. መጽሓፍ በኮምፕዩተር ሲታተም ቁምፊውን ኣስቀድሞ መወሰን ይጠቅማል። ምክንያቱም በኣንድኣንድ ኣስቀያሚና የተሳሳቱ የፊደል መልኮች የተጻፉ ጽሑፎች ማንበብ ኣያጓጓም። [http://www.dallascounty.org/department/hhs/documents/DCHHS_ZikaVirus_FactSheet_Amharic_Feb2016.pdf] ፬. ኣንድ የግዕዝ ዩኒኮድ ቁምፊ ሁሉንም የግዕዝ ቀለሞች እንደኣሉት ማጣራት የደራሲው ሥራ ነው። ምክንያቱም ዶክተሩ ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ኣድርገው የማተሚያ ቤቶቹን ኃላፊነት ለደራሲዎች ስለሰጡ ኣዲሱን ቴክኖሎጂ መማር ኣስፈላጊ ስለሆነ ነው።
 
፭. ኣንድ በግዕዝ ዩኒኮድ ቁምፊ የሚጠቀም ደራሲ ሁሉንም የግዕዝ ቀለሞች መክተብ መቻሉን ማጣራት የደራሲ ሥራ ነው። ምክንያቱም ዶክተሩ ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ኣድርገው የማተሚያ ቤቶቹን ኃላፊነት ለደራሲዎች ስለሰጡ ኣዲሱን ቴክኖሎጂ መማር ኣስፈላጊ ስለሆነ ነው። ፮. ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ሲያደርጉ ዶክተሩ በመደበኛነት (Standard) የተጠቀሙት የኢትዮጵያ ቍጥር ፩ ፊደል ነው። እ.ኤ.ኣ. በ1988 በዶክተሩ ከፖስትእስክሪፕት (Postscript) ፊደላቸው የተሠራ የመጀመሪያው ትሩታይፕ (TrueType) የግዕዝ ፊደልና ፊደላቸው ነው። ይህ እነ ብርሃንና ሰላምና የመሰሉ የኢትዮጵያ ማተሚያ ቤቶች ሲጠቀሙበት የነበረው ቁምፊ ወደ ታይምስ ሮማን (Times Roman) የእንግሊዝኛ ቁምፊ የቀረበና ተመሳሳይ ቢሆንም ከላቲኑ ጋር ሲወዳደር የግዕዝ ፊደል ተለቅና ደመቅ የኣለ ነው። ኣብዛኛዎቹ የዓማርኛና እንግሊዝኛ መጽሓፍት ሲጻፉ የነበሩት በእነዚህ ቁምፊዎች ነበር። ይህ የግዕዝ ቁምፊ መልክ ወደጎን ቀጠን ብሎ ወደታች የወፈረ ነው። በማተሚያ ቤቶቹና ግዕዝኤዲት ዩኒኮድ ሲታተሙ የነበሩት መጽሓፎች የፊደል መጠን (Points) ከ10 እስከ 12 ነበር። ፰. ኣንድ የግዕዝ ቁምፊ ቢያንስ ከኣንድ ተመጣጣኝ የእንግሊዝኛ ቁምፊ ጋር መቅረብ ይኖርበታል።
Anonymous user