ከ«አንድምታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
'''አንድምታ''' የሚለው ቃል «'''አንድም'''» ከሚለው የአማርኛ ቃል የመጣ ሲሆን የአረፍተ ነገሮችን ድብቅ ትርጉም አውጥቶ ለማሳየት የሚረዳ መሳሪያ ነው። '''አንድምታ''' ({{en}}exegesis) በ[[ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን]] ውስጥ የመጽሃፍ ቅዱስን ትርጉም ለማወቅ የሚጠቅም የትርጓሜ ሂደት ነው<ref> [http://debelo.org/home/(plarMainsub:readbooksinpdf/5) የወንጌል አንድምታ debelo.org ላይ ይመልከቱ]</ref> ውስጥ የመጽሃፍ ቅዱስን ትርጉም ለማወቅ የሚጠቅም የትርጓሜ ሂደት ነው።በአንድምታበአንድምታ መጻህፍቶች ውስጥ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት ከሁሉ በላይ ትርጓሜ ያገኘው [[የዮሐንስ ራዕይ]] 6፡2 ሲሆን በዚህ ምንባብ የሚገኘው ነጭ ፈረስ 19 አንድምታወች ይዞ ይገኛል<ref>Abraha, Tedros & Kirsten Stoffregen, Encyclopaedia Aethiopica, (edited by Siegbert Uhlig), Harrasowiz Verlag, 2003 </ref>።
 
«አንድ ትርጓሜ እንዲህ ነው፤ '''''አንድም''''' እንዲህ፤ '''''አንድም'''''...» ከማለት እያንዳንዱ ትርጓሜ «አንድምታ» የተባለው ነው፣ «አንድምታ» ለመላው ትምህርት ዘርፍ ለመሰይም ችሏል።