ከ«ራስ መኮንን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
{{infobox|abovestyle=background:#E6E6FA|above=ራስ መኮንን ወልደሚካኤል|image=[[ስዕል:Ras Mäkonnen (Wäldä-Mika'él) (1852-1906).jpg|thumb|right|200px|ልዑል ራስ መኮንን ወልደሚካኤል ጉዴሳ]]|caption=|headerstyle=background:#E6E6FA|header1=የዓፄ ሚኒሊክ አጎት ልጅ|headerstyle=background:#E6E6FA|header10=<span style="color:#00000">በውትድርና መስክ
</span>|label1=|data1=|label2=የተወለዱት|data2=[[ግንቦት ፩]] ቀን ሺ፰፻፵፬ ዓ.ም.  |label3=የትውልድ ቦታ|data3=ጎላ ወረዳ ደረፎ ማርያም |label4=የአባት ስም|data4=[[ወልደሚካኤል]]|label5=የእናት ስም|data5=[[ተናኘወርቅ ሣህለ ሥላሴ]]|label6=መዐረግ|data6=የ[[ዳግማዊ ምኒሊክ]] የውጭ ጉዳይ ኃላፊ <br>የትግራይ አገረ ገዢ <br>የሐረር አገረ ገዢ|label7=ባለቤት|data7=[[ወይዘሮ የሺ እመቤት]]|label8=እህት|data8=[[ባፈና ወልደሚካኤል]]|label9=ልጆቻቸው|data9=ይልማና [[ተፈሪ መኮንን]]|label11=[[አድዋ|በአድዋ ጦርነት]]|data11=የደቡብ ጦር ጠቅላይ አዛዥ|captionstyle=|header5=}}
 
'''ልዑል ራስ መኮንን ጉዴሳ''' የ[[ሸዋ]] ንጉሥ የነበሩት የ[[ሣህለ ሥላሴ]] ልጅ የ[[ልዕልት ተናኘወርቅ]] እና የደጃዝማች ወልደሚካኤል ልጅ ናቸው። [[ግንቦት ፩]] ቀን [[1844|፲፰፻፵፬]] ዓ.ም ጎላ ወረዳ ደረፎ ማርያም በሚባል ሥፍራ ተወልደው፤ እስከ ፲፬ ዓመት ዕድሜያቸው ከአባታቸው ጋር ከኖሩ በኋላ ያጐታቸው የ[[ንጉሥ ኃይለ መለኮት]] ልጅ [[ዳግማዊ ምኒልክ]] ገና የ[[ሸዋ]] ንጉሥ እንደነበሩ፡ ወደርሳቸው ቤተ መንግሥት መጥተው፡ ባለሟል ሆኑ ።