ከ«ራስ መኮንን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
No edit summary Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
||
መስመር፡ 1፦
{{infobox|abovestyle=background:#E6E6FA|above=ራስ
</span>|label1=|data1=|label2=የተወለዱት|data2=[[ግንቦት ፩]] ቀን ሺ፰፻፵፬ ዓ.ም. |label3=የትውልድ ቦታ|data3=ጎላ ወረዳ ደረፎ ማርያም |label4=የአባት ስም|data4=ወልደሚካኤል|label5=የእናት ስም|data5=ተናኘወርቅ|label6=መዐረግ|data6=
'''ልዑል ራስ መኮንን ጉዴሳ''' የ[[ሸዋ]] ንጉሥ የነበሩት የ[[ሣህለ ሥላሴ]] ልጅ የ[[ልዕልት ተናኘወርቅ]] እና የደጃዝማች ወልደሚካኤል ልጅ ናቸው። [[ግንቦት ፩]] ቀን [[1844|፲፰፻፵፬]] ዓ.ም ጎላ ወረዳ ደረፎ ማርያም በሚባል ሥፍራ ተወልደው፤ እስከ ፲፬ ዓመት ዕድሜያቸው ከአባታቸው ጋር ከኖሩ በኋላ ያጐታቸው የ[[ንጉሥ ኃይለ መለኮት]] ልጅ [[ዳግማዊ ምኒልክ]] ገና የ[[ሸዋ]] ንጉሥ እንደነበሩ፡ ወደርሳቸው ቤተ መንግሥት መጥተው፡ ባለሟል ሆኑ ።
|