ከ«የማቴዎስ ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 969፦
30፤ነገር፡ግን፥ብዙዎቹ፡ፊተኛዎች፡ዃለኛዎች፥ዃለኛዎችም፡ፊተኛዎች፡ይኾናሉ።
== '''ምዕራፍ ፳''' ==
1፤መንግሥተ፡ሰማያት፡ለወይኑ፡አትክልት፡ሠራተኛዎችን፡ሊቀጥር፡ማልዶ፡የወጣ፡ባለቤት፡ሰውን፡
ትመስላለችና።
2፤ሠራተኛዎችንም፡በቀን፡አንድ፡ዲናር፡ተስማምቶ፡ወደወይኑ፡አትክልት፡ሰደዳቸው።
3፤በሦስት፡ሰዓትም፡ወጥቶ፡ሥራ፡የፈቱ፡ሌላዎችን፡በአደባባይ፡ቆመው፡አየ፥
4፤እነዚያንም፦እናንተ፡ደግሞ፡ወደወይኔ፡አትክልት፡ኺዱ፥የሚገ፟ባ፟ውንም፡እሰጣችዃለኹ፡አላቸው።እነርሱም፡ኼዱ።
5፤ደግሞም፡በስድስትና፡በዘጠኝ፡ሰዓት፡ወጥቶ፡እንዲሁ፡አደረገ።
6፤በዐሥራ፡አንደኛውም፡ሰዓት፡ወጥቶ፡ሌላዎችን፡ቆመው፡አገኘና፦ሥራ፡ፈታ፟ችኹ፡ቀኑን፡ዅሉ፡በዚህ፡
ስለ፡ምን፡ትቆማላችኹ፧አላቸው።
7፤የሚቀጥረን፡ስላጣን፡ነው፡አሉት።ርሱም፦እናንተ፡ደግሞ፡ወደወይኔ፡አትክልት፡ኺዱ፥የሚገ፟ባ፟ውንም፡
ትቀበላላችኹ፡አላቸው።
8፤በመሸም፡ጊዜ፡የወይኑ፡አትክልት፡ጌታ፡አዛዡን፦ሠራተኛዎችን፡ጥራና፡ከዃለኛዎች፡ዠምረኽ፡እስከ፡
ፊተኛዎች፡ድረስ፡ደመ፡ወዝ፡ስጣቸው፡አለው።
9፤በዐሥራ፡አንደኛው፡ሰዓትም፡የገቡ፡መጥተው፡እያንዳንዳቸው፡አንድ፡ዲናር፡ተቀበሉ።
10፤ፊተኛዎችም፡በመጡ፡ጊዜ፡አብዝተው፡የሚቀበሉ፡መስሏቸው፡ነበር፤እነርሱም፡ደግሞ፡እያንዳንዳቸው፡
አንድ፡ዲናር፡ተቀበሉ።
11-12፤ተቀብለውም፦እነዚህ፡ዃለኛዎች፡አንድ፡ሰዓት፡ሠሩ፥የቀኑንም፡ድካምና፡ትኵሳት፡ከተሸከምን፡
ከእኛ፡ጋራ፡አስተካከልኻቸው፡ብለው፡በባለቤቱ፡ላይ፡አንጐራጐሩ።
13፤ርሱ፡ግን፡መልሶ፡ከነርሱ፡ለአንዱ፡እንዲህ፡አለው፦ወዳጄ፡ሆይ፥አልበ፡ደቀ፡መዛሙርት፡ብቻቸውን፡
ወደ፡ርሱ፡አቅርቦ።
ደልኹኽም፡ባንድ፡ዲናር፡
አልተስማማኸኝምን፧
14፤ድርሻኽን፡ውሰድና፡ኺድ፤እኔ፡ለዚህ፡ለዃለኛው፡እንደ፡አንተ፡ልሰጠው፡እወዳለኹ፤በገንዘቤ፡
የወደድኹትን፡ኣደርግ፡ዘንድ፡መብት፡የለኝምን፧
15፤ወይስ፡እኔ፡መልካም፡ስለ፡ኾንኹ፡ዐይንኽ፡ምቀኛ፡ናትን፧
16፤እንዲሁ፡ዃለኛዎች፡ፊተኛዎች፥ፊተኛዎችም፡ዃለኛዎች፡ይኾናሉ፤የተጠሩ፡ብዙዎች፥የተመረጡ፡ግን፡
ጥቂቶች፡ናቸውና።
17፤ኢየሱስም፡ወደ፡ኢየሩሳሌም፡ሊወጣ፡ሳለ፥በመንገድ፡ዐሥራ፡ኹለቱን
18፤እንሆ፥ወደ፡ኢየሩሳሌም፡እንወጣለን፥የሰው፡ልጅም፡ለካህናት፡አለቃዎችና፡ለጻፊዎች፡ይሰጣል፤የሞት፡
ፍርድም፡ይፈርዱበታል፥
19፤ሊዘባበቱበትም፡ሊገርፉትም፡ሊሰቅሉትም፡ለአሕዛብ፡አሳልፈው፡ይሰጡታል፥በሦስተኛውም፡ቀን፡ይነሣል፡
አላቸው።
20፤በዚያን፡ጊዜ፡የዘብዴዎስ፡ልጆች፡እናት፡ከልጆቿ፡ጋራ፡እየሰገደችና፡አንድ፡ነገር፡እየለመነች፡ወደ፡
ርሱ፡ቀረበች።
21፤ርሱም፦ምን፡ትፈልጊያለሽ፧አላት።ርሷም፦እነዚህ፡ኹለቱ፡ልጆቼ፡አንዱ፡በቀኝኽ፡አንዱም፡በግራኽ፡
በመንግሥትኽ፡እንዲቀመጡ፡እዘዝ፡አለችው።
22፤ኢየሱስ፡ግን፡መልሶ፦የምትለምኑትን፡አታውቁም፦እኔ፡ልጠጣው፡ያለውን፡ጽዋ፡ልትጠጡ፡እኔም፡
የምጠመቀውን፡ጥምቀት፡ልትጠመቁ፡ትችላላችኹን፧አለ።እንችላለን፡አሉት።
23፤ርሱም፦ጽዋዬንስ፡ትጠጣላችኹ፤በቀኝና፡በግራ፡መቀመጥ፡ግን፡ከአባቴ፡ዘንድ፡ለተዘጋጀላቸው፡ነው፡
እንጂ፡እኔ፡የምሰጥ፡አይደለኹም፡አላቸው።
24፤ዐሥሩም፡ሰምተው፡በኹለቱ፡ወንድማማች፡ተቈጡ።
25፤ኢየሱስ፡ግን፡ወደ፡ርሱ፡ጠርቶ፡እንዲህ፡አላቸው፦የአሕዛብ፡አለቃዎች፡እንዲገዟቸው፡ታላላቆቹም፡
በላያቸው፡እንዲሠለጥኑ፡ታውቃላችኹ።
26፤በእናንተስ፡እንዲህ፡አይደለም፤ነገር፡ግን፥ማንም፡ከእናንተ፡ታላቅ፡ሊኾን፡የሚወድ፡የእናንተ፡አገልጋይ፡
ይኹን፥
27፤ከእናንተም፡ማንም፡ፊተኛ፡ሊኾን፡የሚወድ፡የእናንተ፡ባሪያ፡ይኹን፤
28፤እንዲሁም፡የሰው፡ልጅ፡ሊያገለግል፡ነፍሱንም፡ለብዙዎች፡ቤዛ፡ሊሰጥ፡እንጂ፡እንዲያገለግሉት፡
አልመጣም።
29፤ከኢያሪኮም፡ሲወጡ፡ብዙ፡ሕዝብ፡ተከተሉት።
30፤እንሆም፥ኹለት፡ዕውሮች፡በመንገድ፡ዳር፡ተቀምጠው፥ኢየሱስ፡እንዲያልፍ፡በሰሙ፡ጊዜ፦ጌታ፡
ሆይ፥የዳዊት፡ልጅ፥ማረን፡ብለው፡ጮኹ።
31፤ሕዝቡም፡ዝም፡እንዲሉ፡ገሠጿቸው፤እነርሱ፡ግን፦ጌታ፡ሆይ፥የዳዊት፡ልጅ፥ማረን፡እያሉ፡
አብዝተው፡ጮኹ።
32፤ኢየሱስም፡ቆሞ፡ጠራቸውና፦ምን፡ላደርግላችኹ፡ትወዳላችኹ፧አለ።
33፤ጌታ፡ሆይ፥ዐይኖቻችን፡ይከፈቱ፡ዘንድ፡አሉት።
34፤ኢየሱስም፡ዐዘነላቸውና፡ዐይኖቻቸውን፡ዳሰሰ፥ወዲያውም፡አዩና፡ተከተሉት።
== '''ምዕራፍ ፳፩''' ==