ከ«ቬኔዝዌላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 26፦
==2011 ዓም የመሪነት ቀውስ==
 
በ2011 ዓም በቬኔዝዌላ የመሪነት ክርክር አለ። ባለፈው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አቶ [[ኒኮላስ ማዱሮ]] አሸነፈ። የተቀራኒው አቶ [[ዋን ጓይዶ]] ወገን ግን በምርጫ ስላልተሳተፈ እሱ አልተመረጠም። ዳሩ ግን አቶ ጓይዶ በ[[ዋሺንግተን ዲሲ]] ድጋፍ አሁን በራሱ አዋጅ ራሱን ለፕሬዚዳንትነቱ ሾመ።

የዋሺንግተን ቅርብ [[ጭፍሮ አገራት]] ሁሉ የአቶ ጓይዶን ፕሬዚዳንትነት ጸድቀው፤ በ«[[ዲሞክራሲ]]» ዘመናዊ ትርጉም ዘንድ የአገሩ ሕዝብ ድምጽ ከዋሺንግተን ዲሲ ፈቃድ አይበልጥም ማለታቸው ነው። በተጨማሪ ዋሺንግተን ለዓለም አገራት ሁሉ «ወገናችሁን ምረጡ» ብሎ ያስገድዳል።
 
{{በደቡብ አሜሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}