ከ«የሉቃስ ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 79፦
'''54-55፤ለአባቶቻችን፡እንደ፡ተናገረ፥ለአብርሃምና፡ለዘሩ፡ለዘለዓለም፡ምሕረቱ፡ትዝ፡እያለው፡እስራኤልን፡ብላቴናውን፡ረድቷል።
'''</blockquote>
56፤[[ማርያም]]ም፡ሦስት፡ወር፡የሚያኽል፡በርሷ፡ዘንድ፡ተቀመጠች፡ወደ፡ቤቷም፡ተመለሰች።
56፤ማርያምም፡ሦስት፡ወር፡የሚያኽል፡በርሷ፡ዘንድ፡ተቀመጠች፡ወደ፡ቤቷም፡ተመለሰች።
57፤የ[[ኤልሳቤጥም]]፡የመውለጃዋ፡ጊዜ፡ደረሰ፥ወንድ፡ልጅም፡ወለደች።
57፤የኤልሳቤጥም፡የመውለጃዋ፡ጊዜ፡ደረሰ፥ወንድ፡ልጅም፡ወለደች።
58፤ጎረቤቶቿም፡ዘመዶቿም፡ጌታ፡ምሕረቱን፡እንዳገነነላት፡ሰምተው፡ከርሷ፡ጋራ፡ደስ፡አላቸው።
59፤በስምንተኛውም፡ቀን፡ሕፃኑን፡ሊገርዙት፡መጡ፥በአባቱም፡ስም፡[[ዘካርያስ]]፡ሊሉት፡ወደዱ።
59፤በስምንተኛውም፡ቀን፡ሕፃኑን፡ሊገርዙት፡መጡ፥በአባቱም፡ስም፡ዘካርያስ፡ሊሉት፡ወደዱ።
60፤እናቱ፡ግን፡መልሳ፦አይኾንም፥[[ዮሐንስ]]፡ይባል፡እንጂ፡አለች።
60፤እናቱ፡ግን፡መልሳ፦አይኾንም፥ዮሐንስ፡ይባል፡እንጂ፡አለች።
61፤እነርሱም፦ከወገንሽ፡ማንም፡በዚህ፡ስም፡የተጠራ፡የለም፡አሏት።
62፤አባቱንም፡ማን፡ሊባል፡እንዲወድ፡ጠቀሱት።
መስመር፡ 91፦
66፤የሰሙትም፡ዅሉ፦እንኪያ፡ይህ፡ሕፃን፡ምን፡ይኾን፧እያሉ፡በልባቸው፡አኖሩት፤የጌታ፡እጅ፡ከርሱ፡
ጋራ፡ነበረችና።
67፤አባቱ፡[[ዘካርያስ]]ም፡መንፈስ፡ቅዱስ፡ሞላበትና፡ትንቢት፡ተናገረ፡እንዲህም፡አለ።
67፤አባቱ፡ዘካርያስም፡መንፈስ፡ቅዱስ፡ሞላበትና፡ትንቢት፡ተናገረ፡እንዲህም፡አለ።
<blockquote>
'''68፤የእስራኤል፡ጌታ፡አምላክ፡ይባረክ፥ጐብኝቶ፡ለሕዝቡ፡ቤዛ፡አድርጓልና፤'''