ከ«እንጀራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 14፦
አሰራር
1. የጤፉን ዱቄት እንዳስፈላጊነቱ ቀንሶ በማቡኪያ ውስጥ ማድረግ እና እርሾውን ጨምሮ ማቡካት
2. ቡኮው ውሃ እንዲያቀር ቀጠን ማድረግ ከዛም መክደንመክደንእና3. ከሶስት ቀን በሇላ ያቀረረውን እርሾ መድፋት
3. ከሶስት ቀን በሇላ ያቀረረውን እርሾ መድፋት
4. እናም በድስት ለ ቡኮው በቂ የሚሆን ውሃ አፍልቶ ከ ቡኮው ቆንጥሮ እያማሰሉ መጨመር (አብሲት መጣል)
5. አብሲቱ በረድ ሲል ቡኮው ላይ መጨመር እና ቡኮው ሳይቀጥንሳይወፍር አዋህዶ ኩፍ እንዲል ከድኖ ማቆየት