ከ«ጤና ኣዳም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

1,768 bytes removed ፣ ከ1 ዓመት በፊት
merged corrections
(merged corrections)
 
==የተክሉ ጥቅም ==
 
በ[[ባህላዊ መድሃኒት]]፣ የጤና አዳም ቅጠል ጭማቂ በ[[ቡና]] [[ኢንፍሉዌንዛ]] ማከምለማከም ተዘቧል።እንደሚረዳ ተዘግቧል።<ref>[https://ethnobiomed.biomedcentral.com/articles/10.1186/1746-4269-3-12 የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት] 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ</ref> እንዲሁም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬ መኘካትማኘክ ለ[[መጋኛ]] ወይም ለ[[ሆድ ቁርጠት]] ማከሙማስታገሻነት ተዘግቧል። እንዲሁምያገለግላል። ቅጠሉና ፍሬው ከ[[ፌጦ]] ዘር ጋር ሲበላ ለሆድ ቁርጠት ይበላል።መፍትሄ ይሆናል። ከፌጦ ዘርና ከ[[ጠጅ ሳር]] ሥር ጋር ተቀላቅሎ ለሰዎችደግሞ ሆድለሆድ ቁርጠት፣ ወይም ለከብት [[ጎሎባ]] ይሠጣል። ወይንምበተጨማሪም ጤናየጤና አዳም (ቅጠልና ፍሬ) በጠጅከጠጅ ሳር ሥር፣ [[ነጭ ሽንኩርት]]ና [[ኣጣጥ]] ቅጠል ጋር ተቀላቅሎ ለሆድ ቁርጠት ይበላል።<ref>[https://www.researchgate.net/publication/6612429_Knowledge_and_use_of_medicinal_plants_by_people_around_Debre_Libanos_Monastery_in_Ethiopia በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም] 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም</ref> ወይም ቅጠሉ በነጭከነጭ ሽንኩርትና ውሃ ጋር ተቀላቅሎ ብቻ ለሆድ ቁርጠት ተዘግቧል።ይጠጣል።<ref>[http://maxwellsci.com/print/crjbs/v6-154-167.pdf የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት] 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች</ref>
 
==ደግሞ ይዩ==
*[[የኢትዮጵያ እጽዋት]]
*[[የኢትዮጵያ እጽዋት]]በባህላዊ መድሃኒት፣ የጤና አዳም ቅጠል ጭማቂ በቡና ኢንፍሉዌንዛን ለማከም እንደሚረዳ ተዘግቧል።[1] እንዲሁም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬን ማኘክ ለመጋኛ ወይም ለሆድ ቁርጠት ማስታገሻነት ያገለግላል። ቅጠሉና ፍሬው ከፌጦ ዘር ጋር ሲበላ ለሆድ ቁርጠት መፍትሄ ይሆናል ። ከፌጦ ዘርና ከጠጅ ሳር ሥር ጋር ተቀላቅሎ ደግሞ ለሆድ ቁርጠት፣ ወይም ለከብት ጎሎባ ይሠጣል። በተጨማሪም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬ ከጠጅ ሳር ሥር፣ ከነጭ ሽንኩርትና ከኣጣጥ ቅጠል ጋር ተቀላቅሎ ለሆድ ቁርጠት ይበላል።[2] ወይም ቅጠሉ ከነጭ ሽንኩርትና ውሃ ጋር ተቀላቅሎ ብቻ ለሆድ ቁርጠት ይጠጣል።
 
== የውጭ መያያዣ ==
 
<references/>
የኢትዮጵያ እጽዋትበባህላዊ መድሃኒት፣ የጤና አዳም ቅጠል ጭማቂ በቡና ኢንፍሉዌንዛን ለማከም እንደሚረዳ ተዘግቧል።[1] እንዲሁም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬን ማኘክ ለመጋኛ ወይም ለሆድ ቁርጠት ማስታገሻነት ያገለግላል። ቅጠሉና ፍሬው ከፌጦ ዘር ጋር ሲበላ ለሆድ ቁርጠት መፍትሄ ይሆናል ። ከፌጦ ዘርና ከጠጅ ሳር ሥር ጋር ተቀላቅሎ ደግሞ ለሆድ ቁርጠት፣ ወይም ለከብት ጎሎባ ይሠጣል። በተጨማሪም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬ ከጠጅ ሳር ሥር፣ ከነጭ ሽንኩርትና ከኣጣጥ ቅጠል ጋር ተቀላቅሎ ለሆድ ቁርጠት ይበላል።[2] ወይም ቅጠሉ ከነጭ ሽንኩርትና ውሃ ጋር ተቀላቅሎ ለሆድ ቁርጠት ይጠጣል።
 
{{መዋቅር}}
8,739

edits