ከ«በር:ኅብረተሰብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
የ197.156.98.187ን ለውጦች ወደ Til Eulenspiegel እትም መለሰ።
Tag: Rollback
መስመር፡ 1፦
{| width=100% cellspacing=0 cellpadding=0 style="font-size:95%;"
|-
|-ማነው "ማነህ?"ያለኝ? እሱ ራሱ ማነው?
ሰው ከመሆን በላይ ማንነት ምንድን ነው?
 
| colspan=3 align=center height=100px style="font-size:300%; font-family:Lucida Sans; background:#c1cdcd; color:#000; letter-spacing:.3em;" |
'''ሥነ ሕብረተሰብ'''</span> <br/>
----
----"የጦርነትን አስከፊነት ያላየ የሰላም ትርጉም አይገባውም።"
 
ዛሬ እንደቀልድ ፌስቡክ ላይ ማንነት፣ድንበር እያልን የምንጭረው እሳት ነገ የመጨረሻ ግቡ የማያባራ የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ መዘፈቅ ነው።
በእርስ በእርስ ጦርነት ከመተላለቅ ውጪ አሸናፊና ተሸናፊ ብሎ ነገር የለውም የሚገርመው ደግሞ የገፈቱ ቀማሾች እዚህና እዛ ሆኖ የጥላቻን ጦር የሚሰብቀው የፌስቡክ አርበኛ ሳይሆን የፈረደባቸው ህጻናትና እናቶች ናቸው።
ከጦርነት ያተረፈ የለም። ለዘመናት ተዋዶ ተጋብቶ ወልዶ የሚኖርን ህዝብ አወቅን በሚሉ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶች በተነዛ የጥላቻ መርዝ እርስ በእርሱ ለመገዳደል ሲዛዛት ማየት እጅግ ያሳዝናል።
እኔ በበኩሌ አውቄም ሆነ ባለማወቅ ህዝብን ሊጎዳ በሚችል ማንኛውንም ነገር ላለማድረግ ላለመሳተፍ ለመታገል ለራሴ ቃል ገብቻለሁ። እግዚአብሄር ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይባርክ።
 
|-
| valign=top style="background:#f0f0f0;" |