ከ«ጨረቃ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 4፦
ጨረቃ [[ጨረቃ ላይ መውጣት|የሰው ልጅ ያረፈባት]] ብቸኛዋ የጠፈር አካል ናት።
 
በ[[2011]] [[የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ]] ሳይንቲስቶች ሮቦቶችን ወደ ጨረቃ ልከው የ[[ጎመንዘር]] አይነት (Brassica napus)፣ የ[[ድንች]]ና የ[[ጥጥ]] ዘሮችን በጨረቃ ላይ በመያያዣ ውስጥ ማብቀል እንደተቻለ አስረዱ። ወደፊት ሰዎች ወደ ጨረቃ ቢመልሱ ኖሮ፣ በነዚህ ሦስት ምርቶች፦ ጎመንዘር ለ[[ዘይት]]፣ ድንች ለምግብ፣ ጥጥም ለልብስ፦ እንደሚረዷቸው አሉ። እንዲሁም [[የድንጋይ ፌጦ]] (Arabidopsus spp)፣ [[እርሾ]]ና [[የፍራፍሬ ዝንብ]] በሙከራው ውስጥ እየታደጉ ነበር። ሆኖም ከ፫ ቀን በኋላ ናሙናዎቹ ሁሉ ከጨረቃ አየር ሙቀት የተነሣ በርደው አርፈው ነበር።
 
== የቃል ትርጉም እና የስያሜ ታሪክ ==