ከ«ፋርስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
አንድ ለውጥ 352385 ከ77.16.73.108 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
 
መስመር፡ 37፦
===ኢራን===
 
[[ዞራስተር]] ባዘጋጀው በ[[አቨስታ]] ዘንድ ሕዝቡ «አይርያ» ([[አርያኖች]]) ይባላሉ፤ መጀመርያ አገር ቤታቸው «[[አይርያነም ቫይጃህ]]» ሲባል ይህ በ[[አራስ ወንዝ]] አካባቢ እንደ ተገኘ ይታመናል።<ref>[http://www.avesta.org/vendidad/vd1sbe.htm አቨስታ ፋርጋርድ ፩ (እንግሊዝኛ) ነጥብ ፫]</ref> ከዚህ መጀመርያ አገር በኋላ የተከተሉት አገራት በ[[አፍጋኒስታን]]ና በፋርስ አካባቢ ሲገኙ ይህም አውራጃ በጥንት «[[አሪያና]]» እና «[[አሪያ]]» ይባል ነበር። ሄሮዶቶስ 480 ዓክልበ.ግ. የ[[ሜዶን]] ብሔር ድሮ ስም «አሪዮይ» እንደ ነበር መሰከረ፤ የፋርስ [[Kurdistanአሓይመኒድ]] ነገስታት እንደ [[፩ ዳርዮስ]] ብሔራቸውን «አሪያ» አሉት። ከ[[ሳሳኒድ ሥርወ መንግሥት]] ጀምሮ ([[218]] ዓም) በ[[መካከለኛ ፋርስኛ]] የሀገሩ ኗሪ ስም «ኤራን» ወይም «ኢራን» ሆኗል።
 
===ፋርስ===