ከ«ጨረቃ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 4፦
ጨረቃ [[ጨረቃ ላይ መውጣት|የሰው ልጅ ያረፈባት]] ብቸኛዋ የጠፈር አካል ናት።
በ[[2011]] [[የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ]] ሳይንቲስቶች ሮቦቶችን ወደ ጨረቃ ልከው የ[[ጎመንዘር]] አይነት (Brassica napus)፣ የ[[ድንች]]ና የ[[ጥጥ]] ዘሮችን በጨረቃ ላይ በመያያዣ ውስጥ ማብቀል እንደተቻለ አስረዱ። ወደፊት ሰዎች ወደ ጨረቃ ቢመልሱ ኖሮ፣ በነዚህ ሦስት ምርቶች፦ ጎመንዘር ለ[[ዘይት]]፣ ድንች ለምግብ፣ ጥጥም ለልብስ፦ እንደሚረዷቸው አሉ። ሆኖም ከ፫ ቀን በኋላ ናሙናዎቹ ሁሉ ከጨረቃ አየር ሙቀት የተነሣ በርደው አርፈው ነበር።
== የቃል ትርጉም እና የስያሜ ታሪክ ==
|