ከ«አሻንቲ መንግሥት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 5፦
 
[[ስዕል:Ashanteewarcaptain.jpg|400px|thumb|left|የአሳንቴ ጦር መኮንን፣ 1811 ዓም አካባቢ]]
[[ስዕል:Side view of fontofom.jpg|350px|thumb|አሻንቲ ''ፎንቶምፍሮም'' ወይም ነጋሪት ከበሮ ]]
አሻንቲ ደግሞ [[ፎንቶንፍሮም]] የተባለ [[ነጋሪት ከበሮ]] ፈጠሩ። አካንኛ እና በምዕራብ አፍሪካ ያሉ ብዙ ቋንቋዎች እንደ [[ቻይንኛ]] በመምሰል [[የድምጽ ቃና]] ያለባቸው ልሳናት ሲሆኑ፣ ይኸው ነጋሪት ቃናዎቹን በትክክል ማስገኘት ስለሚችል፣ በሙሉ አረፍተ ነገር ለመነጋገር ስለሚያስችል፣ የነጋሪት ቋንቋ የተማሩት ጎበዞች ከአንድ ቦታ ወደ ሌላው መልእክት እንደ [[ቴሌግራፍ]] በፍጥነትና በርቀት ሊያደርሱ ቻሉ።