ከ«ኤንሻኩሻና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 10 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q1343192 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ኤንሻኩሻና''' በ[[ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር]] ላይ የ[[ኡሩክ]] ንጉሥ ሲሆን ከ[[ሐማዚ]] ንጉሥ [[ሀዳኒሽ]] በኋላ በ[[ሱመር]] ላዕላይነቱን ለ60 አመታት ያዘ። በዚህ ዝርዝር ያሉት ቁጥሮች ግን ታማኝ አይደሉም፤ ብዙ ጊዜም በእጥፍ ተረዠሙ። ዘመኑ ምናልባት 2215-2195 ዓክልበ. ግድም እንደ ነበር ይመስላል። ኤንሻኩሻና ሐማዚንና የ[[ኪሽ]]ን ንጉሥ [[ኤንቢ-ኢሽታር]]ን አሸነፈ፤ ከዚህ በላይ በ[[ኒፑር]]፣ [[አካድ]]ና [[አክሻክ]] ከተሞች ላይ ሥልጣን ያዘ። ልጁ [[ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ]] በኡሩክ የተከተለው ሲሆን፣ ዋና ተወዳዳሪያቸው የ[[ላጋሽ]] ንጉሥ [[ኤአናቱም]] ግን [[ዑር]]ን በመያዝ በላዕላይነት እንዳሸነፈ ይመስላል።
 
በአንድ ሰነድ ዘንድ የኪሽን ንጉሥ ኤንቢ-እሽታርን ማርኮ ኪሽን አጠፋ፣ የኪሽንና የአክሻክንም ሰዎች እንዳዛወረ ይላል።<ref>[http://omero.humnet.unipi.it/2005/matdid/95/IscReali.pdf ጥንታዊ ሰነዶች] - ጣልኛ</ref>
 
{{S-start}}
Line 10 ⟶ 12:
{{S-aft | after=[[ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ]]}}
{{End}}
 
<references/>
 
[[መደብ:የሱመር ነገሥታት]]