ከ«መግነጢሳዊ ስሜን ዋልታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Magnetic North Pole Positions 2015.svg|400px|thumb|የዋልታ ጉዞ እስከ 2007 ዓም ድረስ፤ አሁንም ከዚህ ግመት ይልቅ ዕጅግ ፈጥኗል።]]
'''መግነጢሳዊ ስሜን ዋልታ''' ማለት የ[[መሬት]] [[መግነጢሳዊ ኃይል መስክ]] በቀጥታ ወደ ታች የሚስብበት ሥፍራ ነው። በ[[ስሜን ዋልታ]] አካባቢ ይዞራል። [[ጠድከል]]ን ስለሚስብ የ[[ስሜን]] አቅጣቻ ለማጠቆም አገልግሏል። ተዘዋዋሪ እንደ ሆነ ሁሉ ለብዙ ክፍለዘመናት በስሜኑ [[ካናዳ]] ይገኝ ነበር። ዳሩ ግን በቅርቡ ባለፉት ዓመታት ካናዳን በፍጥነት ወደ [[ሳይቤሪያ]] እየተጓዘ ነው። ይህ በምድሪቱ መሃል ያሉት ፈሳሽ ብረታብረቶች አቀማመጣቸውን እየተቀየሩ ስለ ሆነ ነው ይባላል።
 
እንዲሁም [[መግነጢሳዊ ስሜን ዋልታ]] ባለፉት ቅርብ አመታት ከ[[አንታርክቲካ]] ወጥታ ትንሽ ወደ [[አውስትራሊያ]] ቀርባለች።
 
{{መዋቅር}}