ከ«ነጋሽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
i'm just add some facts
መስመር፡ 3፦
የኢትዮጵያ እና የ[[እስልምና]] ግንኙነት የተጀመረው ኢስላም ከየትኛውም ሃገር ከመድረሱ አስቀድሞ ነው። ኢስላም ወደ ኢትዮጵያ የደረሰው ከቅድስቲትዋ [[መካ]] ከተማ በመነሳት [[መዲና]] ከተማ ውስጥ እንኳ ሳይደርስ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ። ይህ ሊሆን የቻለው መካ ውስጥ ፈጣሪአቸውን በነጻነት ማምለክ ስላልቻሉ ወደ [[ሀበሻ]] ([[አክሱም]]) እንዲሰደዱ ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ) ተከታዮቻቸውን በመምከራቸው ነበር። ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ) በ610 እ.ኤ.አ. የነብይነት ማእረግ አግንተው በመካ ወደ ኢስላም ጥሪ ማድረግ ጀመሩ። የእስላም አሀዳዊ ጥሪ ፈጽሞ መስማት ያልፈለጉት የመካ [[ቁረይሾች]] በሙስሊሞች ላይ የቅጣት በትራቸውን አሳረፉ። አማኞች ግፍ እና መከራን አስተናገዱ። ችግር እና እንግልት ተከተላቸው። ከእምነታቸው በመመለስ እንደነርሱ የጣኦት አምልኮት ከተሉ ዘንድ ማእቀብ፣ ስቃይ እና ጥቃት ተፈጸመባቸው።
===እስልምና ወደ ሀበሻ===
ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ) እባልደረቦቻቸው ላይ የሚፈጸመውን ጥቃት ሊከላከሉ እንደማይችሉ ሲገነዘቡ ወደ ሃበሻ ምድር እንዲሰደዱ መከርዋቸው። እንደዚህም አልዋቸው። " ወደ ሀበሻ ተሰደዱ በርስዋ አንድ ንጉስ አሉ፡ ከርሱ ፊት ማንም ተበዳይ አይሆንም ፤ (ስለዚህ ተሰደዱ) "[[አላህ]] ካላችሁበት ሁኔታ አውጥቶ ድል እስኪጎናጸፉ ድረስ...." በዚህም መሰረት ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ) ትእዛዝ ተቀብለው በአምስተኛው የነብይነት አመት በ[[ረጀብ]] ወር [[615 እ.ኤ.አ.]] የመጀመርያውን ስደት ([[ሂጅራ]]) ወደ ሀበሻ አደረጉ አስራ ሁለት ሁነው ነበር የተሰደዱት። በጀልባ ለአንድ ሰው ግማሽ [[ዲናር]] ከፍለው ወደ ሃበሻ ተጎዙ። ከስደተኞቹ መካከል የነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ) ሴት ልጅ [[ሩቅያ ቢንት ሙሀመድ]] እና ባለቤትዋ (ቡሃላ ላይ ሶስተኛ [[ኸሊፋ]] ወይንም የ[[ሳዑዲ]] ንጉስ የሆኑት)። [[ኡስማን ቢን አፋን]] ይገኙበታል። በዚያም መኖር ጀመሩ የ[[ሻባን]]ን እና የ[[ረመዳን]]ን ወራት በነጻነት በሃበሻ ቆዩ። በረመዳን ወር ውስጥ "የመካ አጋሪወች ኢስላምን ተቀብለው ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ) ጋር ሰገዱ" የሚል የተሳሳተ መረጃ ደረሳቸው። (በዚህም ምክንያት) በ[[ሸዋል]] ወር ወደ መካ ተመለሱ። ዳሩ ግን የደረሳቸው መረጅ ስህተት ሆኖ አገኙት እንዲአውም በሙስሊሞች ላይ የሚእርሰው መከራ መባባሱን ሰሙ። መካ ከተማ ላለመግባትም ወሰኑ። [[አብዱላህ ኢብን መስኡድ]] እና ጥቂት ሱሃቦች ግን ወደ መካ ገቡ። ምንጭ (ኢብኑ ሰይዲ ናስ ኡዩናል-አሰር ጥራዝ ገጽ 157) but this king never change his religion to islam but some muslim said he changed to muslim but it is not truth becouse all its coin at the back was a cross sign.
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}