ከ«ነጋሽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''አህመድ ነጋሽ''' በ[[ኢትዮጵያ]] ታሪክ ውስጥ በ[[610 እ.ኤ.አ.]]፣ አመተ ሂጅራ ነብዩ [[ሙሀመድ]] (ሰ.አ.ስ) ዘመን፣ የ[[ሀበሻ]] ንጉስ ነበር፤ ኢትዮጵያ በዛን ሰአት [[አቢሲኒያ]] ወይንም [[ሀበሻ]] ትባል ነበር። አህመድ ነጋሽ ከመስለማቸው በፊት ነብዩ [[እየሱስ]] (አ.ሰ) ጌታ ነው ብሎ የሚያምን [[ክርስቲያን]] ነበር፣ በህዝቦቹ ዘንድ ተወዳጅ እና ፍትሃዊ ንጉስ ነበር።
===ኢትዮጵያ እና ንጉስ አርማሀ ከእስልምና ጋር ግንኙነት===
የኢትዮጵያ እና የ[[እስልምና]] ግንኙነት የተጀመረው ኢስላም ከየትኛውም ሃገር ከመድረሱ አስቀድሞ ነው። ኢስላም ወደ ኢትዮጵያ የደረሰው ከቅድስቲትዋ [[መካ]] ከተማ በመነሳት [[መዲና]] ከተማ ውስጥ እንኳ ሳይደርስ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ። ይህ ሊሆን የቻለው መካ ውስጥ ፈጣሪአቸውን በነጻነት ማምለክ ስላልቻሉ ወደ [[ሀበሻ]] ([[አክሱም]]) እንዲሰደዱ ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ) ተከታዮቻቸውን በመምከራቸው ነበር። ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ) በ610 እ.ኤ.አ. የነብይነት ማእረግ አግንተው በመካ ወደ ኢስላም ጥሪ ማድረግ ጀመሩ። የእስላም አሀዳዊ ጥሪ ፈጽሞ መስማት ያልፈለጉት የመካ [[ቁረይሾች]] በሙስሊሞች ላይ የቅጣት በትራቸውን አሳረፉ። አማኞች ግፍ እና መከራን አስተናገዱ። ችግር እና እንግልት ተከተላቸው። ከእምነታቸው በመመለስ እንደነርሱ የጣኦት አምልኮት ከተሉ ዘንድ ማእቀብ፣ ስቃይ እና ጥቃት ተፈጸመባቸው።