ከ«ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
{{infobox|abovestyle=background:#8FBC8F|above=ወንጌል|image=[[File:DSC 0156 - Biblia etíope na catedral de Axum.JPG|thumb|Frame|ከ፩፼ ዓመት በላይ ዕድሜ ያለው መጽሐፍ ቅዱስ]]
|caption=|headerstyle=background:#8FBC8F|header1= የመዳኛ መልዕክት|headerstyle=background:#8FBC8F|header8=
|label1=|data1=|label2=ዋና ፀሐፊዎች|data2=[[የማርቆስ ወንጌል|ቅዱስ ማርቆስ]]
[[የሉቃስ ወንጌል|ቅዱስ ሉቃስ]]
[[የዮሐንስ ወንጌል|ቅዱስ ዮሐንስና]]
[[የማቴዎስ ወንጌል|ቅዱስ ማቴዎስ]]
[[ቅዱስ ጳውሎስ]]  |label3=የወንጌል ሌላ ስሙ|data3='''[[አዲስ ኪዳን]]''' |label4=|data4=|label5=|data5=|captionstyle=|header5=}}
ወንጌል የሚለው ቃል (ከላቲን evangelium / ኢቫንጄሊየም, ይህም ራሱ ከጥንት የግሪክ ቃል εὐαγγέλιον / ኧውጄሊዮን = አስደሳች መልዕክት) ከሚለው የተገኘ ቃል ነው። ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ የሆነ መልካም የምሥራች ነው፡፡ የንስሐ፣ የመፍትሄ፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የተስፋ፣ የደኅንነት፣ የእርቅ፣ ከፍርድ የመዳን፣ የዘላለም ሕይወት፣ ትምህርት የሚገኝበት ቅዱስ መጽሐፍ ነው፡፡

መዋቅሩን ለመረዳት '''[[አዲስ ኪዳን]]ን''' ይመልከቱ ።

'''[[ኢየሱስ ክርስቶስ]]''' የእግዚአብሔር መንግስት አዋጅ የሆነውን ወንጌል ለመጀመሪያ ጊዜ እሱ ራሱ እንደሰበከ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል (ማቴ.፬፡፳፫፣ ማርቆ.፩፡፲፬-፲፭)፡፡