ከ«ቡሩንዲ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .bi
No edit summary
 
መስመር፡ 7፦
ካርታ_ሥዕል = Burundi in its region.svg|
ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = ቡሩንዲ በቀይ ቀለም|
ዋና_ከተማ = [[ቡጁምቡራጊቴጋ]]|
ብሔራዊ_ቋንቋ = [[ኪሩንዲ]]<br />[[ፈረንሣይኛ]]|
የመንግስት_አይነት = ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ|
መስመር፡ 29፦
 
'''የቡሪንዲ ሪፕብሊከ''' (ቀድሞ '''ኡሩንዲ (urundi)''' የተባለ ሲሆን) በ[[አፍሪካ]] ውስጥ የምትግኝ ተንሽ አገር ናት። በ[[ሩዋንዳ]]፥ [[ታንዛኒያ]]፥ እና በ[[ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ]] ትዋሰናልች።
አገሯ ወደብ-የለሽ ብትሆንም ከ[[ታንጋንዪካ ሐይቅ]] ጋር ትዋሰናለች። የቡሩንዲ ዋና ከተማ እስከ ታህሳስ 2011 ዓም ድረስ [[ቡጁምቡራ]] ሲሆን ከዚያ ወደ [[ጊቴጋ]] ተዛወረ። የሀገሩ የህዝብ ብዛት ወደ 8.7 ሚሊዮን እንደሆነ ይገመታል።
 
የ[[ቱዋ]]፣ [[ቱትሲ]]ና [[ሁቱ]] ብሔሮች በቡሩንዲ ለአምስት ምእተ ዓመታት ያህል ኖረዋል። የቱትሲ ሕዝብ ቡሩንዲን በየንጉሥ መንግሥትነት ለሁለት መቶ ዓመታት ያህል መርቷል። ግን በ፳ኛው ክፍለ ዘመን መግቢያ ላይ፣ አካባቢው በ[[ጀርመን]]ና [[ቤልጅግ]] ቁጥጥር ስር ላይ ኖሯል። ቡሩንዲና ሩዋንዳም አንድ ላይ [[ሩዋንዳ ኡሩንዲ]] እየተባሉ በቅኝ ግዛት ጊዜ ተጠርተዋል።